ቱላ ሚድያ ኔትወርክ/ Tuula media Network

ቱላ ሚድያ ኔትወርክ/ Tuula media Network ወቅታዊ የስዳማ ክልል ገዳዮችና እንድሁም ሀገራዊና አለማቀፋዊ ጉዳዮችን እንዳስሳለን።ፔጁን ላይክና ሼር በማድረግ መረጃዎቻችን
ለሌሎች እንድደርስ ይተባበሩልን

Tuula galaxitanohe taare tesemaTuulate mazagajju borro mini loosu harisanicho
12/01/2024

Tuula galaxitanohe taare tesema
Tuulate mazagajju borro mini loosu harisanicho

27/08/2022
26/08/2022

Tuula zonnete
ቱላ ዞን ነው

24/05/2022

የአይን ውጥረት ምንድን ነው? እንዴትስ መከላከል ይቻላል?

ለረጅም ሰዓት በአንድ ነገር ላይ አይናችንን አሳርፈን ስንቆይ ብዙውን ጊዜ የአይን ውጥረት ችግር ያጋጥመናል። ለረጅም ሰዓት ያለረፍት ማንበብ፣ ቴሌቪዥን ማየት፣ ረጅም ሰዓት ኮምፒዩተር እና ስልኮቻችን ላይ ማሳለፍ ለዚህ የአይን ችግር አገላጭ ከሆኑት መካከል ዋነኞቹ ናቸው።

☑️ የአይን ውጥረት ሲያጋጥመን የሚከተሉት ምልክቶች ሊሰሙን ይችላሉ:-

💎 ድካም
💎 ብዥታ
💎 ራስ ምታት
💎 የአንገት ህመም
💎 የጡንቻ ውጥረት

ረጅም ሰዓት ስክሪኖች ላይ ከማሳለፍ በተጨማሪ ረጅም ርቀት ያለረፍት መኪና መንዳት፣ በድንግዝግዝ ብርሃን ውስጥ ነገሮችን ለማየት መጣር ወይም በሃኪም የታዘዘልን መነጽር ካለ እሱን ያለመጠቀም የአይን ውጥረት ችግር ሊያጋልጠን ይችላል።

በቀን ከሁለት እስከ ሶስት ሰዓት በተከታታይ ኮምፒዩተር ስክሪኖች ላይ አፍጥጠው የሚውሉ ሰዎች ለዚህ ችግር በቀላሉ ተጋላጭ ናቸው። ይህ በስክሪኖች ምክንያት የሚመጣ የአይን ውጥረት computer vision syndrome, ወይም digital eyestrain በመባል ይታወቃል።

በስራዎት ምክንያት ኮምፒዩተር ላይ የሚያሳልፉ ከሆነ የሚከተሉትን የጥንቃቄ መንገዶች ልብ ብለው ይተግብሯቸው…

20-20-20 ህግን ይተግብሩ:- በየ20 ደቂቃው አይኖን ከስክሪኑ ላይ በመንቀል በ20feet (6m) ርቀት ላይ ያለን ነገር ለ 20 ሰከንድ ይመልከቱ።

የሥራ ቦታ ብርሃን የተስተካከለ መሆኑን ማረጋገጥ:- ከሌላ ቦታ የሚመጣ ብርሃን ስክሪኑ ላይ እንዳያንጸባርቁ መጠንቅ ያስፈልጋል።

በተቻለ መጠን የአይናችን መርገብገብ (eye blink) አለመቀነሱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለዚህም እንዲረዳን የተለያዩ በሃኪም የተረጋገጡ ጠብታዎችን መጠቀም ይቻላል። የአይን እርግብግቢታችን በቀነሰ ቁጥር አይን ለድርቀት ይጋለጥና ውጥረት ያስከትላል።

ምንጭ: ማዩ ክሊኒክ

መልካም ጤንነት!!

ወቅታዊ እና የተሟሉ የጤና መረጃ ለማግኘት፤

ፌስቡክ: https://facebook.com/EthioTena
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/ethiotenadaniel
ቴሌግራም ግሩፕ: https://t.me/ethiotenadgroup
ኢንስታግራም: https://instagram.com/ethiotena
ቲክቶክ: https://tiktok.com/
ዩቲዩብ: https://youtube.com/channel/UCJkUBphmSRDWD2BvZznwFfg

05/04/2022

12 ቋንቋዎችን አቀላጥፎ የሚናገረው የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩኒቭርስቲ ቆይታው ተጨማሪ 6 ቋንቋዎችን አቀላጥፎ በመናገሩ በዩንቨርስቲው እንዲቀጠር እና 2ተኛ ዲግሪ እንዲማር እድል ተሰጥቶታል፡፡

አደም ከድር በሶሾሎጂ የተመረቀ ሲሆን አፋን ኦሮሞ፣ አማርኛ፣ ትግርኛ፣ አረብኛ፣ ሱዳንኛ፣ ሰልጤኛ፣ ሀዲየኛ ና ሌሎችንም አቀላጥፎ ይናገራል ።

የአፍ መፍቻ ቋንቋው ሲዳምኛ ሲሆን ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጣ 6 ቋንቋዎችን ይናገር ነበር።
አደም በዩኒቭርስቲ ቆይታው ይህንን የቋንቋ ችሎታውን ወደ 12 ማሳደግ ችሏል።

ዩኒቨርስቲውም አደም በነበረበት የማህበረሰብ ሳይንስና ሂዩማኒቲ ኮሌጅ ላደረገው የነቃ ተሳትፎ እና ለልዩ ችሎታው በዩንቨርስቲው እንዲቀጠር እና 2ተኛ ዲግሪ ትምህርቱን እንዲማር እድል ሰጥቶታል።

በቅድስት ዘዉዱ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

17/03/2022

ለ Youtube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ መዝሙር ወይም ይህ ፕሮግራም ከተመቻችሁ like እንዲሁም እኛ የምንለቀው ዝማሬና ፕሮግራም ለሌሎች ይጠቅማል ለሌሎች ቢደርስ ያንፃል ብላችሁ ካመ....

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቱላ ሚድያ ኔትወርክ/ Tuula media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share