Habte legend

Habte legend Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Habte legend, Digital creator, Hawassa, Awassa.

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽት 1፡00 ጀመሮ ማየት ይቻላል።የሀገረ አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህ...
25/08/2026

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽት 1፡00 ጀመሮ ማየት ይቻላል።

የሀገረ አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት የሚታይባቸውን አድራሻዎች ይፋ አድርጓል።

አገልግሎቱ የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ማየት እንደሚችሉም አሳውቋል።

ተፈታኝ ተማሪዎችም ውጤታቸውን የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።

አያይዞም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን ምአገልግሎቱ ያሳውቃል።

ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
Habte legend _follow page

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ 12.8 በመቶ   ወይም 70, 544 ተማሪዎች የማለፊያ ወጤት ማምጣታቸው ተገለጸ።በዘንድሮው ፈተና ከ600 ከፍተኛ ውጤት...
23/08/2026

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ 12.8 በመቶ ወይም 70, 544 ተማሪዎች የማለፊያ ወጤት ማምጣታቸው ተገለጸ።

በዘንድሮው ፈተና ከ600 ከፍተኛ ውጤት 591.64 በተፈጥሮ ሳይንስ ሆኖ ተመዝግቧል።

----------------------------- // -------------------------------

‎(ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን በማስመልከት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ 12.8 በመቶ ወይም 70, 544 ተማሪዎች 50% እና በላይ ወጤት ማስመዝገባቸውን አብራርተዋል።


‎ባለፈው ዓመት በተሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 8.9 በመቶ ተማሪዎች ማለፋቸውን የገለጹት ሚኒስትሩ በዚህ ዓመት የማለፊያውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር ከአምናው ጋር ሲነጻጸር ከ20 ሺህ በላይ ብልጫ እንዳለው ተናግረዋል።


‎በዚህ ዓመት ከ50 በመቶ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በተፈጥሮ ሳይንስ 16.58 በመቶ እንዲሁም በማህበራዊ ሳይንስ 8.33 በመቶ መሆኑንም ተናግረዋል።


‎በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ከፍተኛ ውጤት 591.64 በወንድ ፤ 583.03 በሴት ሆኖ የተመዘገበ መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ ከ600 ከፍተኛ በወንድ 576.25 በሴት 569.17 ሆኖ መመዝገቡን አብራርተዋል።


‎ በዚህ ዓመት ተማሪዎችን ካስፈተኑ ት/ቤቶች መካከል 88 ት/ቤቶች 100% ተማሪዎቻቸውን ማሳለፋቸውን እና 565 ትምህርት ቤቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ተናግረው ከባለፈው ዓመት ምንም ካላሳለፉ 1232 ት/ቤቶች ጋር ሲነጻጸር የተሻለ መሆኑን ገልጸዋል።

በዚህ ዓመት ለፈተና ከተመዘገቡ 563,960 ተማሪዎች ውስጥ 550,210 ተማሪዎች ፈተናቸውን ወስደዋል።


‎በአጠቃላይ በትምህርት ዘርፉ እየነተገበሩ ባሉ የሪፎርም እርምጃዎች የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መምጣቱን የዘንድሮው ውጤት ማሳያ መሆኑንም ክቡር ሚኒስትሩ አብራርተዋል።

ለተጨማሪ መረጃ Habte legend follow

🔴 ሰበር_ዜና‼️  በአየር ጤና - ዓለም ባንክ አካባቢ በአንዲት ህጻን ልጅ ላይ ኢ-ሰብአዊ የድ*ብደባ ድርጊት የፈጸሙ አካላት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑ ተገለጸ።እንደ...
17/08/2026

🔴 ሰበር_ዜና‼️ በአየር ጤና - ዓለም ባንክ አካባቢ በአንዲት ህጻን ልጅ ላይ ኢ-ሰብአዊ የድ*ብደባ ድርጊት የፈጸሙ አካላት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑ ተገለጸ።

እንደ መረጃዎች ገለጻ ድርጊቱ የተፈጸመው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አየር ጤና - ዓለም ባንክ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲሆን፣ ተጠርጣሪዎቹ ድርጊቱን የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ካሰራጩ በኋላ ወዲያውኑ ያጠፉት ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል።

የጉዳቱ ሰለባ የሆነችው ህጻን እናት በውሃ ንግድ የምትተዳደር ደካማ እናት መሆኗ የተገለጸ ሲሆን፣ ህጻኗ የደረሰባትን አካላዊና ስነ-ልቦናዊ ጉዳት ለማከም ድጋፍ ለማድረግ የቤተሰቧን አድራሻ የማፈላለግ ስራ እየተሰራ ይገኛል።

የከተማዋ ፖሊስም ጉዳዩን በትኩረት በመከታተል የህጻኗን ህጋዊ መብትና ፍትህ ያስከብራል ተብሎ ይጠበቃል። ድርጊቱን በመኮነን ተጠርጣሪዎቹ ለህግ እንዲቀርቡ መረጃ በመስጠትና መልእክቱን በማሰራጨት የተባበሩ አካላት ምስጋና ቀርቦላቸዋል።

Habte legend follow page
share

ድህነት አይን ይጥፍ ጌታን በእናት ቤት ብትሆን 😭ምንም አልልም ብቻ እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ💔😭Habte legend _follow page
17/08/2026

ድህነት አይን ይጥፍ ጌታን በእናት ቤት ብትሆን 😭
ምንም አልልም ብቻ እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ💔😭
Habte legend _follow page

follow page habte legend
15/08/2026

follow page
habte legend

follow page Habte legend
11/08/2026

follow page
Habte legend

 #የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ውጤት በቅርብ ቀናት ውስጥ ይለቀቃል! #በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ መዘግየቱ የሚታወስ ሲሆን  #...
08/08/2026

#የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ውጤት በቅርብ ቀናት ውስጥ ይለቀቃል!

#በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ መዘግየቱ የሚታወስ ሲሆን #ውጤቱ አጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚለቀቅ ታውቋል።

#ለተጨማሪ መረጃዎች ፐጁን ፎሎ በማድረግ ይከታተሉ.
habte legend_ follow page

07/08/2026

Address

Hawassa
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habte legend posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share