Tigray press

Tigray press Tigray is the foundation of civilization tegaru
(5)

11/09/2025
11/09/2025

፩ / ፩ ፪፼፲፰ ዓ/ም

10/09/2025

እስራኤል ከፍተኛ የሐማስ መሪዎችን ዒላማ አድርጋ በኳታር ዋና ከተማ ዶሃ ውስጥ ጥቃት መፈጸሟን አረጋገጠች፤ ኳታር ጥቃቱን በጽኑ አወገዘች።

10/09/2025

ግብፅ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መመረቁን ተከትሎ ለፀጥታው ምክር ቤት አቤቱታ አሰማች

ግብፅ በትናንትናው ዕለት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መመረቁን ተከትሎ ኢትዮጵያ “ዓለም አቀፍ ሕግን ጥሳለች” ስትል ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ባስገባችው ደብዳቤ አቤቱታዋን አሰምታለች።

በደብዳቤው የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ የህዳሴው ግድብ ምርቃት “በሕግ ሊደገፍ የማይችል ሕገወጥ የአንድ ወገን ተግባር” ነው ብለዋል።

አያይዞም “ግብጽ በአባይ ወንዝ ላይ ያላትን የህልውና ጥቅም በቀላሉ ትተዋለች ማለት ከንቱ ምኞት ነው” ሲል ገልጾ፣ “ኢትዮጵያ የጋራ በሆነው የውሃ ሃብት ላይ በብቸኝነት ቁጥጥር እንድታደርግ ግብጽ አትፈቅድም” ሲል አጽንኦት ሰጥቷል።

ካይሮ የህልውና ጥቅሟን ለማስከበር እንዲሁም በአለም አቀፍ ህግ እና በተባበሩት መንግስታት ቻርተር ስር የተፈቀዱትን ማናቸውም እርምጃዎች ለመውሰድ እንደምትችል መግለጿን የቱርኩ አናዶሉ ኤጀንሲ ዘግቧል።

ግብጽ አቤቱታዋን ያቀረበችው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ትናንት ጳጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ.ም የቀጠናው ሀገራት መሪዎች እና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት በይፋ መመረቁን ተከትሎ ነው።

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከተገኙ የቀጠናው ሀገራት መሪዎች መካከልም የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ፣ የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌህ እና የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ይገኙበታል።

10/09/2025

ጽቡቅ ጅማሮ !!
ግድብ ህዳሰ ብምምራቁ ሲዒቡ ኣብ ከተማ ኣክሱም ጥዕም ማይ ይወቅዕ ኣሎ .፡።

10/09/2025

ኢትዮጵያ ለሰላማዊ አገልግሎት የሚውል የኒውክሌር ማበልጸጊያ ግንባታ በቅርቡ ትጀምራለች😎

Addis standardግብፅ በ ሶማሊያ ለምታሰማራቸው ወታደሮቿ የጦር ሰፈር ለይታለች ተባለየግብፅ መከላከያ ሠራዊት በአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ የድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM) ስር ለ...
10/09/2025

Addis standard
ግብፅ በ ሶማሊያ ለምታሰማራቸው ወታደሮቿ የጦር ሰፈር ለይታለች ተባለ

የግብፅ መከላከያ ሠራዊት በአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ የድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM) ስር ለሚያሰማራቸው ወታደሮቹ መስፈሪያ የሚሆን የጦር ሰፈር መለየቱ ተገለፀ።

የግብፅ ጦር የቴክኒክ ኮሚቴ ባሳለፍነው ሳምንት በአፍሪካ ቀንድ አገራት ባደረገው ጉብኝት ወቅት፣ ለግብፅ ጦር ኃይል የአካባቢ፣ የአየር ንብረትና የማህበረሰብ መስተጋብሮችን ገምግሞ ቁልፍ የሆኑ ከተሞችን ለይቷል ተብሏል።

የግብፅ የጦር ኃይል በቅርቡ በመካከለኛው ሸበሌ ክልል የሚገኙትንና የብሩንዲ ሰላም አስከባሪዎች የሰፈሩባቸውን የባላድ፣ የጆውሃር፣ የቡራኔ እና የመሃዳይ ከተሞች ላይ ይሰፍራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ጋርዌ ኦንላይን በዘገባው አመልክቷል።

በቅርቡ የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር የመጀመሪያው የግብፅ ጦር ኃይሎች ሥልጠና መጠናቀቁን ተከትሎ የግብፅ ወታደሮች በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) ሊሰማሩ መቃረባቸውን በአዎንታ መቀበሉን መዘገቡ አይዘነጋም፡፡

ሁኔታውንም “ግብፅ ለሶማሊያ ደህንነት ያላትን ቁርጠኝነት እና በአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ተልዕኮ ማዕቀፍ ስር የሶማሊያ ብሔራዊ ጦርን አቅም ለማጎልበት የምታደርገውን ድጋፍ የሚያሳይ ነው” ሲል መግለጹ ይታወሳል።

ይህን የግብጽ ወታደሮች በሶማሊያ መገኘት በተመለከተ ኢትዮጵያ "ምቾት የሚሰጥ ባይሆንም ለስጋት የሚዳርገኝ ግን አይደለም" ስትል በቅርቡ መግለጿ ይታወቃል።

በወቅቱ በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ከሶማሊያ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቆይታ የግብፅ ጦር ሀይል በሶማሊያ ውስጥ መኖሩ "ኢትዮጰያን እንደማያስፈራት እና እንደማያሳስባት" ገልጸዋል።

አክለውም "የግብፅ ወታደሮች ሀይሎቻችንን ለመገዳደር እስካልሞከሩ ድረስ በሶማሊያ ውስጥ መገኘታቸውን ኢትዮጵያ እንደ ቀጥተኛ ስጋት እንደማትመለከተው"ም አጽንኦት ሠጥተዋል።

🌀
10/09/2025

🌀

10/09/2025

ርሑስ ሓዱሽ ዓመት
መልካም አዲስ አመት
Happy New Year
baga bara haaraa geessan

ኣብይን ኣባይን ዝተፈልላለዪ እዮም።        ግን ከም ቀይሕ ባሕሪ ኣይኮንን😎
08/09/2025

ኣብይን ኣባይን ዝተፈል
ላለዪ እዮም። ግን ከም ቀይሕ ባሕሪ ኣይኮንን😎

😠
08/09/2025

😠

🌍💕
22/06/2024

🌍💕

Address

Mekele
Axum

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tigray press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share