Ethio dish 2

Ethio dish 2 Like&Follow this Page for latest information about satellite dish

09/10/2019

✅ስንቶቻችን የ እናቃቸዋለን❓ እስቲ ለዛሬ የተወሰኑትን እንያቸው...

*The most important words*

1.*PAN* - permanent account number.

2. *PDF* - portable document format.

3. *SIM* - Subscriber Identity Module.

4. *ATM* - Automated Teller machine.

5. *IFSC* - Indian Financial System Code.

6. *FSSAI(Fssai)* - Food Safety & Standards
Authority of India.

7. *Wi-Fi* - Wireless fidelity.

8. *GOOGLE* - Global Organization Of Oriented Group Language Of Earth.

9. *YAHOO* - Yet Another Hierarchical Officious Oracle.

10. *WINDOW* - Wide Interactive Network
Development for Office work Solution.

11. *COMPUTER* - Common Oriented Machine.

Particularly United and used under Technical
and Educational Research.

12. *VIRUS* - Vital Information Resources
Under Siege.

13. *UMTS* - Universal Mobile Telecommunications System.

14. *AMOLED* - Active-matrix organic light-emitting diode.

15. *OLED* - Organic light-emitting diode.

16. *IMEI* - International Mobile Equipment Identity.

17. *ESN* - Electronic Serial Number.

18. *UPS* - Uninterruptible power supply.

19. *HDMI* - High -Definition Multimedia
Interface.

20. *VPN* - Virtual private network.

21. *APN* - Access Point Name.

22. *LED* - Light emitting diode.

23. *DLNA* - Digital Living Network Alliance.

24. *RAM* - Random access memory.

25. *ROM* - Read only memory.

26. *VGA* - Video Graphics Array.

27. *QVGA* - Quarter Video Graphics Array.

28. *WVGA* - Wide video graphics array.

29. *WXGA* - Widescreen Extended Graphics Array.

30. *USB* - Universal serial Bus.


ከወደዱት share ለወዳጅዎ
don't forget 👍👍👍👍

እንኳን ደስ አላችሁ💝💝💝💛💛💛💚💚💚በዶሀው የዓለም ሻምፒዮና የተገኘዉ አጠቃላይ ገቢ.. ኢትዮጲያ 2ኛ ትናንት ምሽቱን በተጠናቀቀው የዶሀው ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም 5ኛ እንዲ...
08/10/2019

እንኳን ደስ አላችሁ💝💝💝💛💛💛💚💚💚

በዶሀው የዓለም ሻምፒዮና የተገኘዉ አጠቃላይ
ገቢ.. ኢትዮጲያ 2ኛ

ትናንት ምሽቱን በተጠናቀቀው የዶሀው ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም 5ኛ እንዲሁም ከአፍሪካ ኬንያን በመከተል ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች፡፡

ይህም ውጤት ከባለፈው የለንደን ዓለም ሻምፒዮና የተሻለ ሆኖ ተመዝገቧል፡፡ በውድድሩ ላይ የተመዘገቡትን ውጤት ተከትሎ የሀገራቱ አትሌቶች ያገኙት አጠቃላይ ገቢ ይፋ ሆኗል፡፡

በዚህም መሰረት ፡ -

1. ኬንያ 🇰🇪 - 556,000 ሺ ዶላር

2. ኢትዮጵያ 🇪🇹 - 361,000 ሺ ዶላር

3. ዩጋንዳ 🇺🇬 - 154,000 ሺ ዶላር

4. ደቡብ አፍሪካ 🇿🇦 - 62,000 ሺ ዶላር

5. ናይጄሪያ 🇳🇬 - 39,000 ሺ ዶላር

6. አልጄሪያ 🇩🇿 - 34,000 ሺ ዶላር

7. አይቮሪ ኮስት 🇮🇪 - 30,000 ሺ ዶላር

8. ሞሮኮ 🇲🇦 - 29,000 ሺ ዶላር

9. ናሚቢያ 🇳🇦 - 20,000 ሺ ዶላር

10. ቡርኪና ፋሶ 🇧🇫 - 20,000 ሺ ዶላር

11. ጋምቢያ 🇬🇾 - 6,000 ሺ ዶላር

12. ኤርትራ 🇪🇷 - 6,000 ሺ ዶላር በማግኘት በቅደም ተከተል ተቀምጠዋል፡፡
Dish
👍 &share for others

📱📱📱📱  DV 2021📱 📱 📱📱 በስልካችን      ዉድ የኢትዮ ዲሽ📡📡 ቤተሰቦች ለዛሬዲቪ 2021 ን እንዴት በስልካችን መሙላት እንደምንችል ቀለል ባለ መንገድ ለማሳየት እንሞክራለንበመጀመሪያ...
04/10/2019

📱📱📱📱 DV 2021📱 📱 📱📱 በስልካችን
ዉድ የኢትዮ ዲሽ📡📡 ቤተሰቦች ለዛሬ
ዲቪ 2021 ን እንዴት በስልካችን መሙላት እንደምንችል ቀለል ባለ መንገድ ለማሳየት እንሞክራለን

በመጀመሪያ ዲቪ መሙላት የሚቻለው ከ Oct 02/2019 እስከ Nov 05/2019 ብቻ ነው።

የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች
_ ማንኛውም የdv አመልካች ቢያንስ የ 2ኛደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች/ ወይም 12 ክፍል ያጠናቀቀ/ ች/ ወይም ደግሞ ባለፉት አምስት አመታት ውስጥ የሁለት አመት የስራ ልምድ ያለው
- ጉርድ ፎቶ ግራፍ ። ማሳሰቢያ ፍቶው ደብዛዛ መሆን የለበትም
በመቀጠልም
ስልካችን ላይ የፈለግነውን web browser ከፍተን
Www.dvlottery.state. gov በሚለው ዌብ ሳይት
መግባት
ዌብ ሳይቱ ውስጥ ከገባን በኋላ Entry የሚለውን በመጫን መቀጠል
በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን capcha በድጋሚ መፃፍ

ፎርም አሞላል
1.Name -ስም-last/family Name
(የመጨረሻ/የቤተሰብ ወይም አያት ስም)
middle Name የአባት ስም
first Name የራሳችሁን ስም
በፓስፖርትዎ ወይም መታወቂያዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዘኛ መፃፍ
2.Gender ፆታ male/female መምረጥ
3.birth Date -የልደት ቀን- መጀመሪያ month (ወር) - day(ቀን) year (አመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ ላይ መፃፍ

4.የተወለዱበትን ከተማ መፃፍ

5.የተወለዱበትን ሀገር

6.country of eligibility for the dv program
ለዲቪ ፕሮግራም ሀገራችሁ ተፈቅዶላታል ወይ ነው የሚል yes በሉት
7.Entrant Photograph-የመግቢያ ፎቶ ግራፍ ማስገባት
ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600 በ 600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 Kilobyte የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ JPEG Format መሆን አለበት

8.mailing Address - የፓስታ አድራሻ ማስገባት

9.country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ

10.phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችን ማስገባት

11.E-mail Address-የኢሜል አድራሻችን ማስገባት
12.What Is The highest level of education you have achieved as of today ? የትምህርት ደረጃችን መምረጥ
13.what is your current marriage status የትዳር ሁኔታን መምረጥ
14.number of children - የልጅ ብዛት መፃፍ ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር ባይሆን መሞላት አለበት
በመጨረሻም continue በማለት dv-2020 submission confirmation Entry Success ሲለን

confirmation numberን print ወይም screenshot በማድረግ ማስቀመጥ እና ዲቪው ሲወጣ ኮንፈርሜሽን ነምበሩን ተጠቅመን ማየት እንችላለን

መልካም እድል 🙌🙌🙌 Ëthìö Dìsh📡📡📡

video tutorial የምትፈልጉ አናግሩኝ እልክላችሁአለሁ

ይሄን መረጃ ለወዳጆ ሼር በማድረግ ላልሰሙት እናድርስ
don't forget share &follow

በስልክ እና በinbox የ17ኛውን የዶሀ አሎምፒክ በ nilesat መመልከት እንችላለን ወይ ብላችሁ ለጠየቃችሁን የዚህ page ተከታዮች ከዚህ በታች ያለውን frequncy በመጠቀም መመልከት ...
29/09/2019

በስልክ እና በinbox የ17ኛውን የዶሀ አሎምፒክ በ nilesat መመልከት እንችላለን ወይ ብላችሁ ለጠየቃችሁን የዚህ page ተከታዮች ከዚህ በታች ያለውን frequncy በመጠቀም መመልከት ትችላላችሁ

📡Ad sport
12226 H 27500
12466 H 27500
11373 H 27500

📡Dubai sport
12418 V 27500.
12322 V 30000.

📡Programe national
11680 V 27500
Biss 1100001100000000
dísh 2 dísh 2 dísh 2 dísh 2
Thanks for asking 💜💜💜💛💛💛💚💚💚
Don't forget fõllow & share 🙌🙌🙌🙌

 #ችላ የተባለ ግን በጣም አሪፍ መረጃ!ሁሉም የሀገርኛ ቻናሎች አሁን ካሉበት Nilesat በመውጣት ወደ NSS12 (EBS HD,EBS CINEMA እና EBS MUZIKA በሚገኙበት) እንደሚገቡ ...
27/09/2019

#ችላ የተባለ ግን በጣም አሪፍ መረጃ!
ሁሉም የሀገርኛ ቻናሎች አሁን ካሉበት Nilesat በመውጣት ወደ NSS12 (EBS HD,EBS CINEMA እና EBS MUZIKA በሚገኙበት) እንደሚገቡ ተነግሮ ነበር! በዚህም መሰረት ከአንድ ወር በፊት ከሞላ ጎደል የሀገርኛ ቻናሎች ወደ እዚህ Satellite ገብተዋል! አብዛኛዎቻችን አውቀነዋል ግን ያላወቅነውም ብዙ ነን!
√በ 11165/H/45000
√በ 11105/H/45000

•ይህ ማለት ለመጠቀም ሁለተኛ ሰሀን አያስፈልገንም ማለት ነው!
አንድ ባለ 90 ሰሀን ወይንም ባለ180 ሰሀን በመጠቀም TV Varzish እና Football HD በተጨማሪ ደግሞ ሁሉንም የሀገርኛ ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ!
•ይህ መረጃ በአሁኑ ሰዓት TV Varzish ለመጠቀም 2ተኛ ሰሀን እየጨመራችሁ ያላችሁ አላስፈላጊ ወጪ ስለሆነ ከወዲሁ አስባችሁ!
1 LNB ብቻ በመጨመር መጠቀም ትችላላችሁ

በዚህ መንገድ ከሄድን አዱስ TV Varzish ለማስገጠም ዋጋው ስንት ይሆናል ካሉን ደግሞ ይህን ይመስላል!
- 1 HD ሪሲቨር (ከ800 ብር ጀምሮ)
- 1 90CM Dish (670-750 ብር )
- 2 LNB ( 110×2= 220 ብር)
- 1 SWITCH (50-80 ብር )
- 1 ማስቀመጫ እንጨት(መቀረት ይችላል)(50 ብር)
- 1 ዘንግ (ከ25 እሰከ 50 ብር)

√ከወደዳጅሁት እና ወዳጅ ጓደኛዎ ይህንን መረጃ ማየት አለበት ብለው ካሰቡ እና Share ማድረጎን እንዳይረሱ!

📡 ናይል ሳት ተፈላጊ ቻናሎች              ሀገርኛ ቻናሎች 🇪🇹🖥 Etv news       12645 v 27500🖥 Etv ent             12521 v 27500🖥 Etv langu...
24/09/2019

📡 ናይል ሳት ተፈላጊ ቻናሎች
ሀገርኛ ቻናሎች 🇪🇹

🖥 Etv news 12645 v 27500
🖥 Etv ent 12521 v 27500
🖥 Etv language 12645 v 27500
🖥all governor channels 12521 /12645 V 27500
🖥Ebs 11512 V 27500
🖥kana 11512 V 27500
🖥Jtv eth 11595 v 27500
🖥Nahoo 11512 v 27500
🖥Bisrat 11595 V 27500
🖥fana tv 11512 v 27500
🖥Aleph 11595 v 27500
🖥Esat 11595 v 27500
🖥Arts 11512 v 27500
🖥afri health 11512 v 27500
🖥Asrat 11096 v 27500
🖥Tv9 12521 v 27500
🖥moe 12521 v 27500
🖥walta 11512 v 27500
🖥Ahadu 11512 v 27500
🖥Ltv 11512 v 27500
🖥Asham 11512 v 27500
🖥Balagerutv 12521v 27500
🖥Smn 12521 v 27500
🖥Dw tv 11512 v 27500
🖥Obstv 11512 v 27500
🖥EthioLijoch 11595 v 27500

መንፈሳዊ ቻናሎች 🖥

📺 Eotc 12521 v 27500
📺 EotcMk 11555 v 27500
📺 zekre kidusan 11636 v 27500

📺 Africa tv1 12604 v 27500
📺Zaweya 11636 v 27500
📺 nurelhuda 11354 v 27500
📺 Saudi Quran 12148 H 27500
📺Saudi su 12148 H 27500
📺Nesiha 11555 v 27500

📺Betheltv 11636 v 27500
📺 rohobot 11636 v 27500
📺 Gmm 11595 v 27500
📺jesustv 11595 v 27500
📺 7spiritstv 11636 v 27500
📺jwtv 11636 v 27500
📺gospel tv 11636 v 27500
📺wwtv 11636 v 27500
📺GGtv 11636 v 27500
📺Glorytv 11636v 27500
📺cjtv 11636 v 27500
📺araratv 11636v 27500
📺Evangelical 11636 v 27500
📺mekane yesus 11636 v 27500
📺Moa tv

Address

Azezo (4)

Telephone

+251948723825

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio dish 2 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share