Gech Media/ጌች ሚዲያ12

Gech Media/ጌች ሚዲያ12 ዋናው በህይወት መኖር ነው!!!

14/10/2025

ዘንድሮ የሆነ ነገር
እየታየኝ ነው!!!

10/10/2025

አንድ ንጉስ ሊወለድ ነው
ነገር ግን እንዲጨነግፍ
የሚፈልጉ የቅርብ
ቤተሰቦቹ ናቸው!!!

08/10/2025

የሴቶች ጡትና የሀገራችን ሁኔታ
ወደታች እየወረደ ነው

06/10/2025

የሜሲን ታሪክ በደማቅ የጻፍክ
አምላክ የእኔን ታሪክ
በትንሹ ጻፍልኝ!!!

02/10/2025

አጎቴን ደውየ ጠይት አልቆብኝ ነው
ስለው ደነገጠ ነገር ግን ዘግይቶ
ገባው መሰለኝ አስር ብር
ሰጠኝ

09/09/2025

ሀበሻ ማለትኮ ግሩም ህዝብ ነው
የሞተለትን ትቶ የገደለውን ነው
የሚያደንቅ

18/08/2025

ዘንድሮ የማንሰማውና
የማናየው ነገር የለም

10/08/2025

እረ ተው አትባልጉ
ብልግናዎች

07/08/2025

ወይ ይች ዓለም
ላንዱ ማር ላንዱ አር!!!

07/08/2025

አንድ ነገር ይቀራል!!!

Address

Bahir Dar
Bahir Dar
6000

Telephone

+251960843846

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gech Media/ጌች ሚዲያ12 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gech Media/ጌች ሚዲያ12:

Share