ዮሐንስ ዋሌ ጓዴ - Yohannes Walie Guadie

  • Home
  • ዮሐንስ ዋሌ ጓዴ - Yohannes Walie Guadie

ዮሐንስ ዋሌ ጓዴ - Yohannes Walie Guadie Follow this page to get important information.

ጌች  በካልቾ ተብሏል!ከስድብ ወደ  ደጋፊነት  አለፍ ሲልም አብይ ጉያ ተወሽቆ  ሲርመጠመጥ ከቆየ በሗላ በእነ ደብረጽዮን የሴራ ተጋድሎ፣  ጌቾ ምላሱን ብቻ ይዞ ወደ ዱባይ ተገፍትሯል! use...
07/04/2025

ጌች በካልቾ ተብሏል!
ከስድብ ወደ ደጋፊነት አለፍ ሲልም አብይ ጉያ ተወሽቆ ሲርመጠመጥ ከቆየ በሗላ በእነ ደብረጽዮን የሴራ ተጋድሎ፣ ጌቾ ምላሱን ብቻ ይዞ ወደ ዱባይ ተገፍትሯል!

use & throw!

06/04/2025

ከጎጃም አዲስ አበባ በሰላሌ ፣ ጓጽዮን፣ ገርበ ጉራቻ እና አካባቢው መስመር በተደጋጋሚ የአማራ ተወላጆች እየታገቱ ሚሊየን ብር ሲከፍሉ እና ከፊሎቹም ሲገ* ደሉ ቆየተዋል::

አሁን ደግሞ በግልጽ ተጓዦችን አግቶ ብር መጠየቅ ቀርቶ በጅምላ መ*ግ ደልን ስራየ ብለው ይዘውታል::

ስለሆነም ይህን መስመር የምትጠቀሙ ተጓዦች ልብ ብትገዙ መልካም ነው::

የመሞት መሞት : በክብር የምትሞቱበት ብዙ ቦታ አለ 💪💪

24/03/2025

ከደንቢ ደሎ ዩኒቨርሲቲ ታግተው ዳብዛቸው ከጠፉ ከ 17 በላይ የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች አንዷ ለተዓምር ተርፋ የሚያሳዝን ምስክርነቷን እና የደረሰባትን አረመኔያዊ ክስተት ተናግራለች፡፡ "ከሌባው የባሰ ተባባሪው" እንዲሉ የዚችን እህታችንን አሳዛኝ ቪዲዮ ከ EBS ላይ በጉልበተኞቹ እንዲጠፋ ተደርጓል፡፡

የፈጣሪን መኖር የምናምነውን ያህል፤ የእናቶች እና የእህቶች እንባ፡ የደካሞች እና የንጹሀን እንባ በልኩ እንደሚታበስ አያጠራጥረንም 💪💪💪

07/01/2025

በደስታም ይሁን በሀዘን ውስጥ ያላችሁ፣
በከተማም ይሁን በገጠር ያላችሁ፣
ቤታችሁ ወይም ምሽግ ውስጥ ያላችሁ፣
በጥቅሉ በህይዎት ያላችሁ የበዓሉ አክባሪዎች፣

እንኳን ለዛሬዋ እለት አደረሳችሁ!

በያላችሁበት መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኛለሁ!

[ ዮሐንስ ዋሌ ጓዴ ]

[ ታህሳስ 29/ 2017 ዓ/ም ]

"በአማራ ጥላቻ  የሰከረ ግለሰብ  ትምህርት ምንስቴር ሆኖ  የአማራ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች በር እንዳያልፉ  አድርጓል"መዓዛ መሀመድ / Meaza Mohammed
30/11/2023

"በአማራ ጥላቻ የሰከረ ግለሰብ ትምህርት ምንስቴር ሆኖ የአማራ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች በር እንዳያልፉ አድርጓል"

መዓዛ መሀመድ / Meaza Mohammed

30/11/2023

ከዚህ በሗላ አማራ በማንነቱ አይደራደርም ፣ መዓዛ መሀመድ / Meaza mohammed

29/11/2023

መዓዛ መሃመድ : Meaza Mohamed

21/11/2023

ሼር አድርጉት ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ ሀሳብ ነው!

አቡነ ኤርሚያስ  የፖለቲከኞች  መቆመሪያ መሆን አልነበረባቸውም::  ሀገሪቱ የባለግዜ ፖለቲከኞች መጫዎቻ ሆና ሳለ  አውቀውም ይሁን ሳያውቁ የፋኖን ትግል ባልተገባ መንገድ መተንተን እና መናገ...
19/11/2023

አቡነ ኤርሚያስ የፖለቲከኞች መቆመሪያ መሆን አልነበረባቸውም:: ሀገሪቱ የባለግዜ ፖለቲከኞች መጫዎቻ ሆና ሳለ አውቀውም ይሁን ሳያውቁ የፋኖን ትግል ባልተገባ መንገድ መተንተን እና መናገር በፍጹም ስህተት ነው::

እዚህ ላይ ጀነራል አሳምነው ጽጌ የተናገረውን ማስታወስ ግድ ይላል::

"አባቶች ከዚህ በሗላ የሽምግልና የድርድር ንግግር አታድርጉ፣ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ለመናገር ሞክሩ፣ ከቻላችሁ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ"" ጀ/ል አሳምነው ጽጌ

መንግስት ሲያጠፋ ፣ ህዝብ ሲበደል ፣ ፍርድ ሲጓደል አባቶች ከህዝብ ወገን ሆነው መንግስትን መገሰጽ ሲገባቸው እንዴት ከወንጀለኛ ጋር ያብራሉ?

እንዴት አይነት መሽቆጥቆጥ ነው?

ኑሯቸው ሰማያዊ ለሆኑ አባቶች ስለምን ተገደውም ይሁን ፈርተው ወይም መንግስትን ለማስደሰት ሀቁን ይሸመጥጣሉ?

አንዳንዴ ዝም ማለትም ጥሩ ነው!

18/11/2023

This is fano!

Proud !

16/11/2023

ገዱ አንዳርጋቸው

እውነታውን እና አዋጩን መንገድ በማያሻማ መንገድ ገልጿል::   አንድ ጀግና ሲታፈን 100  ጀግኖች እያፈራን ነው:: ዳሩ ግን ባለግዜዎች ከቡጢ ውጪ ሀሳብ አይታያቸውም:: ገዱ አንዳርጋቸው ለ...
14/08/2023

እውነታውን እና አዋጩን መንገድ በማያሻማ መንገድ ገልጿል:: አንድ ጀግና ሲታፈን 100 ጀግኖች እያፈራን ነው:: ዳሩ ግን ባለግዜዎች ከቡጢ ውጪ ሀሳብ አይታያቸውም::

ገዱ አንዳርጋቸው ለአማራ ህዝብ ድምጽ ስለሆንክ ከልብ እናመሰግናለን::

ባለግዜዎች ግን በጀመሩት መንገድ የሚያስተናግድ ሀይል ስለተፈጠረ ብዙም አያሳስብም::

የአማራ ትንሳኤ ሩቅ አይደለም 💪 💪 💪

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዮሐንስ ዋሌ ጓዴ - Yohannes Walie Guadie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ዮሐንስ ዋሌ ጓዴ - Yohannes Walie Guadie:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share