21/10/2024
በመንዝና ግሼ አውራጃ በሚገኙ ወረዳዎች፣ ቀበሌዎችና ጎጦች ጊዜያዊ ህዝባዊ አስተዳደር እየተመሰረተ ነው።
አማራ ከዘውዳዊ ውድቀት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የራሱን እድል በራሱ እየወሰነ ነው። ከብልፅግና ነጻ በሆኑ ቀጠናዎች ላይ ነፃነትን እያጣጣመና የአብይን ስርዓት መቃብር ለማፋጠን እየፈጠነ ነው።
ከወያኔ የአደረጃጀት ቀንበርም እራሱን እያላቀቀ ይገኛል። ጸረ አማራ አደረጃጀቶችን እያፈረሰ ከታች ወደ ላይ መንግስት እየገነባ ይገኛል።
በሚኖሩን ነጻ ቀጠናዎች ሁሉ ህዝባዊ አደረጃጀት ይቀጥላል።