መረጃ/Mereja

  • Home
  • መረጃ/Mereja

መረጃ/Mereja መረጃ የምንግዜም አጋርዎ የህዝብ አይንና ጀሮ ለተሻለ ለዉጥ �

ዛሬም ነገም ለሀገሬ እዋደቃለሁ !!!ፋኖ ከፍ ይላል ዛሬም ነገም ወደፊት ነን
29/05/2025

ዛሬም ነገም ለሀገሬ እዋደቃለሁ !!!
ፋኖ ከፍ ይላል ዛሬም ነገም ወደፊት ነን

 #በአማራ ፋኖ በጎጃም ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር በወንበርማ ብርጌድ በየደረጃው ከሚገኙ አመራሮች ጋር ማለትም ከድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች አርበኛ ሰሜነህ ሙላቱ እና አርበኛ...
29/05/2025

#በአማራ ፋኖ በጎጃም ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር በወንበርማ ብርጌድ በየደረጃው ከሚገኙ አመራሮች ጋር ማለትም ከድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች አርበኛ ሰሜነህ ሙላቱ እና አርበኛ ላይችሉህ ገበየሁ እንዲሁም ሁሉም የ5ኛ ክ/ጦር አመራሮች የክ/ጦሩ ሰብሳቢ አርበኛ ደመላሽ አንድነነውን እና የክ/ጦሩ ጦር አዛዥ ይበልጣል መልካሙን ጨምሮ በተገኙበት ለተከታታይ ሶስት ቀናት በተደረገ ውይይት የብርጌዱን አመታዊ የስራ አፈፃፀም የገመገሙ ሲሆን ጠንካራ ጎኖች እንዲቀጥሉ ለችግሮች ደግሞ ጥልቅ ግምገማ ከተደረገ በኋላ የመፍትሔ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ እና ውሳኔወችን በመወሰን መክሊትና የስራ አፈፃፀም ላይ ተመስርቶ ሪፎርም ተሰርቷል ።

በሪፎርሙ የተመረጡ አመራሮች
1. ብርጌድ ሰብሳቢ ___ ፶/አ ዘላለም ደሴ
2. ም/ብርጌድ ሰብሳቢ ___ፋኖ ጌታሁን በሬ
3. ጦር አዛዥ ___ ፶/አ አብራራው ጥላሁን
4. ም/ጦር አዛዥ ___ ፶/አ አበባው አያሌው
5. ጽ/ቤት ሓላፊ ___ ፋኖ በልስቲ ይታይህ
6. የሰው ሓይል አስተዳደር ___ ፋኖ የዝባለም ጥላሁን
7. ዘመቻ መሪ ___ ፋኖ አንማው ደምስ
8. ም/ዘመቻ መሪ ___፻/አ ዮናታን በቀለ
9. ወታደራዊ አስተዳደር ___፲/አ በተግባር ታፈረ
10. የአደረጃጀት ዘርፍ ___ ፋኖ ይስማው በላይ
11. የፖለቲካ ዘርፍ __ፋኖ በላይነህ ሽባባው
12. ኦርዲናንስ ___ ፶/አ ጥላሁን መስፍን
13. የሕግ ክፍል ሰብሳቢ ___ ፋኖ ታግሎ አላምረው
13.1.ምርመራ ....ፋኖ አወቀ ጋሹ
13.2.ምርመራ....ፋኖ አበበ ኃይሉ
14. የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ___ ፋኖ ገዳሙ ታደለ
14.1 ገ/ያዥ ___ፋኖ አንሙት ፈረደ
14.2 ሒ/ሹም __ፋኖ ባህር ተስፋሁን
14.3 ግዢ __ፋኖ አለቃ እምሬ

ኦዲተር........ፋኖ መስፍን እሱባለው
14.5.ንብረት ክፍል....ፋኖ አለማየሁ ሞሴ
15. ሥልጠና መምሪያ ___ፋኖ ላይችሉህ አሸነፍ
16. ጤና ___ # #
17. ሎጀስቲክስ ___ ፋኖ ጎዳኸኝ ቀሬ
18. ሕዝብ ግንኙነት ___ፋኖ ካሳሁን አማን
19. ቀጠናዊ ትስስር ___ ፋኖ ሙሉሰው ጎሹን በማድረግ የመልሶ ማደራጀት ሥራው ተጠናቅቋል።

፲/አ ኢ/

በዛሬዉ እለት ማለትም ግንቦት 14/2017 ዓ.ም ዳጊ ላይ የተነሳነዉ ፎቶ ነዉ !!!ምንም እንኳ ፍኖ ወደፊት እንጅ ወደኃላ አይልም ሀገሩን ከባንዳ ነፃ ያደርጋል!!!
21/05/2025

በዛሬዉ እለት ማለትም ግንቦት 14/2017 ዓ.ም ዳጊ ላይ የተነሳነዉ ፎቶ ነዉ !!!

ምንም እንኳ ፍኖ ወደፊት እንጅ ወደኃላ አይልም ሀገሩን ከባንዳ ነፃ ያደርጋል!!!

ጀብድ መስራት የማይታክተው ደጋዳሞት ብርጌድ በትላንትናው ዕለት ማለትም ግንቦት 7/2017ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር ደጋዳሞት ብርጌድ ከደንበጫ ወረዳ ወደ ደጋዳሞት...
16/05/2025

ጀብድ መስራት የማይታክተው ደጋዳሞት ብርጌድ በትላንትናው ዕለት ማለትም ግንቦት 7/2017ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር ደጋዳሞት ብርጌድ ከደንበጫ ወረዳ ወደ ደጋዳሞት ወረዳ ፈረስ ቤት ከተማ ተጨማሪ ሃይል ለማስገባት በተንቀሳቀሰ የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ላይ በአይነቱ ለየት ያለ ጥቃት ፈፅሟል።ከግንቦት06/2017ዓ.ም አመሻሽ ጀምሮ ከደንበጫ ወረዳ በተንቀሳቀሰው ጠላት ላይ የደጋዳሞት በርጌድ 1ኛ እና 2ኛ ሻለቃ እንዲሁም ደግሞ የብርጌዱ ቃኝ እና መሃንዲስ ከቅቤ ገደል አንስቶ ዝቋላ ወገም ባለው ሰፊ ቀጠና ውስጥ ባደረጉት እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ሠባዊ ኪሳራ ማድረስ ችለዋል።በሌላ ግንባር ደግሞ የታዱ አንተነህ ሻለቃ አባላት በጉድባ ሰቀላ ግንባር በመንቀሳቀስ በፈረስ ቤት ከተማ ዙሪያ የመሸገውን የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አርግፈውት ውለዋል።በአጠቃላይ ከማለዳው 1:00ሰዓት እስከ ቀኑ10:30 ገደማ በተደረገ ውጊያ የፊት አውራሪ ኃይለ እየሱስ ፍላቴ የግብር ልጆች ባደረጉት ተጋድሎ ከ30 በላይ የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት እስከ ወዲያኛው የተሸኘ ሲሆን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ከፍተኛ የጠላት ሃይል ቁስለኛ ሆኗል።በመጨረሻም ጨፍጫፊው እና አውዳሚው የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ከፈረስ ቤት ከተማ ወደ ፈረስ ቤት ሚካኤል አሻግሮ በወረወረው የሞርተር ቅንቡላ አማካኝነት ቦሰና ታፈረ የተበለች አንዲት የ8 ወር ነፍሰ ጡር ላይ አርፎ የወጣቷ ህይወት ወዲያውኑ ማለፉ ተረጋግጧል።
የገጠምነው ላለመሞት ሳይሆን በውርደት ላለመኖር ነው!!አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ፣
የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር ደጋዳሞት ብርጌድ

ጠላት ሆይ ይህንን ምስል ስታይ ሊከፋህ ይችላል ግን የወደፊቱ ያንተን ወንበር ተረካቢ የምታየዉ ዘሜ  ነዉ የገደልከዉ ዳግም ተነስቶ አብዮ እንዳይደብርክ  አለን ለማለት ነዉ!!!
13/05/2025

ጠላት ሆይ ይህንን ምስል ስታይ ሊከፋህ ይችላል ግን የወደፊቱ ያንተን ወንበር ተረካቢ የምታየዉ ዘሜ ነዉ የገደልከዉ ዳግም ተነስቶ አብዮ እንዳይደብርክ አለን ለማለት ነዉ!!!

ፋኖ የሀገር መከታ   የአንድ ኢትዮጵያ  ነፃ አዉጭ  የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ !!! መከላከያ መስካሪዎቻችን ናቸዉ !!!
10/05/2025

ፋኖ የሀገር መከታ የአንድ ኢትዮጵያ ነፃ አዉጭ የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ !!! መከላከያ መስካሪዎቻችን ናቸዉ !!!

ፋኖ ማለት ለወደደዉ ሟች ለጠላዉ እሬት የሆነ ታላቅ ሀይል ነዉ !!!እመነኝ አራት ኪሎ ስር ያለህ አመራር ራስክን አድን እናሸንፋለን ወደፊት በአብሮነት ከፋኖ ጋር !
08/05/2025

ፋኖ ማለት ለወደደዉ ሟች ለጠላዉ እሬት የሆነ ታላቅ ሀይል ነዉ !!!
እመነኝ አራት ኪሎ ስር ያለህ አመራር ራስክን አድን እናሸንፋለን ወደፊት በአብሮነት ከፋኖ ጋር !

 !!!
02/05/2025

!!!

ያለዉን ለሀገር ዘብ ይቆማል የተባለዉን መከላከያ ካስጨረሰ በኃላ አሁን ታዳጊ  ህፃናትን እያፈሰ ለጦርነት እየማገደ ይገኛል ።  ላይጨርስ አይጀምር ሁሌም ቢሆን አማራ አማራ ነዉ ዞሮ ተዋጊ የ...
02/05/2025

ያለዉን ለሀገር ዘብ ይቆማል የተባለዉን መከላከያ ካስጨረሰ በኃላ አሁን ታዳጊ ህፃናትን እያፈሰ ለጦርነት እየማገደ ይገኛል ። ላይጨርስ አይጀምር ሁሌም ቢሆን አማራ አማራ ነዉ ዞሮ ተዋጊ የሚመጣዉን የአብይ ሀይል !!!
ያወጣል!!!

እንኳን ለትንሳኤ ባዓል በፍቅር በአንድነት አደረሰን ለመላዉ የክርስትና እመነት ተከታይ!! #ፋኖም በሁሉም ቦታ በተሳካ ሁኔታ ድል እየመታ ስለሆነ ሙሉ በሙሉ ጠላትን እንድንደመስስ ፈጣሪ ከእኛ...
20/04/2025

እንኳን ለትንሳኤ ባዓል በፍቅር በአንድነት አደረሰን ለመላዉ የክርስትና እመነት ተከታይ!!
#ፋኖም በሁሉም ቦታ በተሳካ ሁኔታ ድል እየመታ ስለሆነ ሙሉ በሙሉ ጠላትን እንድንደመስስ ፈጣሪ ከእኛ ጋር ይሁን

ይህ የምታየዉ ምስል የአሽቃባጩ የአብይ አህመድ እንዳይመስልህ የእኛዉ ነፃ አዉጭ ሀይል የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ!! #ፋኖ !!!!
17/04/2025

ይህ የምታየዉ ምስል የአሽቃባጩ የአብይ አህመድ እንዳይመስልህ
የእኛዉ ነፃ አዉጭ ሀይል የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ!!
#ፋኖ !!!!

ዛሬም ነገም ሁሌም  ፋኖ ለሀገሩ መሰዋት ሲሆን ይኖራል !!! ናሁሰናይ አንረሳህም!!!
12/04/2025

ዛሬም ነገም ሁሌም ፋኖ ለሀገሩ መሰዋት ሲሆን ይኖራል !!!
ናሁሰናይ አንረሳህም!!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መረጃ/Mereja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share