ማዕደ ሕይወት Maide Hiwot

ማዕደ ሕይወት Maide Hiwot ከዕውቀት በፊት የተገኘ ገንዘብ መሬቱ ሳይገኝ የተቦካ ስሚንቶ ማለት ነው ሁለቱም ይበላሻሉ።

28/05/2023
ዜና ዕረፍት ⚰⚰⚰⚰😭አባታችን አባ ነቢዬ ልዑል በትሩ ከዚህ አለም ድካም አረፉ ።ከኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን አልፎ የመላው ዓለም ታላቅ አባት የነበሩት አባ ነቢዬ ልዑል በትሩ ባደረባቸው ህመም...
02/07/2022

ዜና ዕረፍት
⚰⚰⚰⚰😭
አባታችን አባ ነቢዬ ልዑል በትሩ ከዚህ አለም ድካም አረፉ ።

ከኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን አልፎ የመላው ዓለም ታላቅ አባት የነበሩት አባ ነቢዬ ልዑል በትሩ ባደረባቸው ህመም ምክንያት ዛሬ ሰኔ 24-2014-ዓ/ም ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል ።

አባታችን አባነቢዬ ልዑል በትሩ በደቡብ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት በስማዳ ወረዳ ሰኔ ግባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ለበርካታ ዓመታት ለሀገር ና ለሕዝብ ሰላም ሲጸልዩ የቆዩ ታላቅ አባት ነበሩ ።

የአባታችን የአባ ነቢዬ ልዑል በትሩ ስርዓተ-ቀብር በነገው ዕለት በዚያው ሲጸልዩበት በነበረው በሰኔ ግባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የሚፈጸም ይሆናል ።

ለመላው ሕዝበ ክርሰቲያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን !

!😭

በረከትዎን አይለየን 🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምንጭ ፦የመካነ ሕይወት ደብረ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የመካነ ሕይወት ደብረ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ድረ-ገጽየመካነ ሕይወት ደብረ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ድረ-ገጽየመካነ ሕይወት ደብረ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ድረ-ገጽ
💒http://t.me/debire_kidusan💒

Address

Bahir Dar
GETASEW@134623

Opening Hours

09:00 - 17:00

Telephone

+251929467589

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማዕደ ሕይወት Maide Hiwot posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ማዕደ ሕይወት Maide Hiwot:

Share

Category