Qeerroo Badhaadhina Afrikaa

Qeerroo Badhaadhina Afrikaa Afrikaa Misoomsine Fakkeenya Tanaa

18/04/2025
13/04/2025
12/04/2025
ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የተለያዩ ሹመትን ሰጡ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች ሹመ...
12/04/2025

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የተለያዩ ሹመትን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።

በዚህ መሠረት፦

1. አቶ ያሲን አብዱላሂ ………. የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ

2. ወ/ሮ ነባት መሀመድ ……….የክልሉ የገቢዎች ምክትል ቢሮ ኃላፊ

3. አብዲ አሚን (ዶ/ር)………. የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ

4. ኢማን ዜይዳን (ዶ/ር)……….የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ

5. ወ/ሮ ኢማን መሀመድ ………. የክልሉ ቴክኒክና ሞያ ትምህርት እና ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ

6. ወ/ሮ ነቢላ ማህዲ ………. የክልሉ አከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ኃላፊ

7. አቶ አድናን አመሀመድ ……….የክልሉ ማረሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር

8. ኮማንደር ያህያ አብዱሰላም ……….በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል እና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር

9. ወ/ሮ ሀናን አብዲ……….የክልሉ መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ኃላፊ

10. አቶ መሀመድ ኑረዲን -የክልሉ ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ኃላፊ

11. አቶ ኢብሳ ኢብራሂም ……….የክልሉ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር

12.አቶ ከማል ሻም ሙሳ ……….የክልሉ ሚሊሻ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ

13. አቶ መሀመድ አብደላ ……….የክልሉ ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ኃላፊ አድርገው መሾማቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

Address

4 Kilo
Bahir Dar
123

Telephone

+251960979327

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qeerroo Badhaadhina Afrikaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Qeerroo Badhaadhina Afrikaa:

Share