Gech Media/ጌች ሚዲያ12

Gech Media/ጌች ሚዲያ12 ዋናው በህይወት መኖር ነው!!!

25/07/2025

እንኳን ለታላቁ መላክ ለቅዱስ
ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል
በሰላም አደረሰን

25/07/2025

መንገዱ ቢረዝምም
ትክክለኛ ከሆነ ዝምብለህ
ቀጥ ብለህ ሂድ

25/07/2025

ትክክለኛ ጓደኛ ቀኑ በጨለመብህ
ጊዜ ከጎንህ የማይለይህ ሰው ነው

23/07/2025

አካራይህ ፊት መደምብ ትሳቅ
ደስተኛ ነው ብሎ
ኪራይ ይጨምርብሃል

23/07/2025

አታማር ያለህ ይበቃሃል
ማለቴ ጤነኛ ከሆነክ

22/07/2025

የራሱ አሮበት የሰው
ያማስላል

21/07/2025

ፈጣሪ ይህንን ስቃይ እስከ ወዲያኛው
ያስወግድልን ከነጦሱ ይጥፋ!!!

20/07/2025

የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ
ቢሏት የባሏን መጽሀፍ በውሀ
አጠበች
አቤል ሙሉጌታ
ቻለው!!!

20/07/2025

ፓስተር እዩ ጫፎ በአቤል ሙሉጌታ
ሙዚቃ ዙሪያ የሚሰራው
ዶክመንታሪ እያዘጋጀ ነው!!!

20/07/2025

ሙዚቃ ምናምን አላችሁ ልበል
ለታመመ ህዝብ ሙዚቃ
ሳይሆን ጸሎት ነው
የሚያስፈልገው!!!

20/07/2025

በውሸት የሚያኖረን መንግስት
ውሎ ይግባ የስንዴ ዱቄት
በኩንታል የ2600 ብር ጭማሪ
ተደረገበት ዳቦ 10 የነበረው
15 ሆነ እንዴት ነው ሚኖረው

19/07/2025

ታላቁ መላክ ከክፉ
ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

Address

Bahir Dar

Telephone

+251960843846

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gech Media/ጌች ሚዲያ12 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gech Media/ጌች ሚዲያ12:

Share