
24/08/2024
ለወንድማችን የተቻለንን እናግዘው!!!!!
| "የእርቅ ማዕድ " የሬዲዬ ፕሮግራም ዝግጅት ክፍል ባልደረባ የሆነው የ28 አመት ወጣት ዬናስ ባጋጠመው የስኳር ህመም ሁለቱም አይኖቹ ማየት ያቆሙ ሲሆን አሁን ደግሞ ሁለቱም ኩላሊቶቹ መስራት ስላቆሙ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ ሄዶ ህክምና ካላገኘ ህይወቱ አደጋ ላይ እንደሆነ በሀኪሞች ቦርድ ስለተነገረው ከ50 ብር ጀምሮ ከታች በተቀመጠው የአካውንት ቁጥር በመላክ የአቅማችሁን ታግዙት ዘንድ በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ ።
Endalkachew Assefa Dafa
CBE 1000236500423
Berhan Bank 1011242342251
Go fund me account!
https://gofund.me/a67f8e1b