AfriTech News

AfriTech News Grow and be unique.

08/05/2026

ቢቢሲ በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ጦርነት የተፈጸሙ ወሲባዊ ጥቃቶችን በሚመለከት በሠራው ጥልቅ የምርመራ ዘገባ የአምንስቲ ኢንተርናሽናል ዩኬ የመገናኛ ብዙኃን ሽልማት (ሚዲያ አዋርድ) አሸነፈ። ሽልማቱ በምርጥ የፊቸር ዘገባ (Best Written Feature) ምድብ የተሠጠ ሲሆን፣ "ቢገድሉኝ ይሻል ነበር"፡ የሴቶችን ሕይወት እያበላሸ ያለው የተዘነጋው የአማራ ክልል ጦርነት በሚል ርዕስ የቀረበ ነው። ዘገባውን ለመሥራት ለስድስት ወር ያህል ጥልቅ ምርመራ ማድረግ፣ የጥቃት ሰለባዎችን በማነጋገር እማኝነት መቀበል፣ እንዲሁም የሕክምና ማስረጃዎች መመልከት ጠይቋል።
https://bbc.in/4topHuV

Address

Bahir Dar
6000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AfriTech News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share