11/11/2025
💎 ርዕስ:- የወንጌል መልዕክት በጢሞቴዎስ መጽሐፍ:- ክፍል ሦስት
በመጋቢ ግዛቸው ጥላሁን
ከባህር ዳር ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን
''ወጣትነትህን ማንም አይናቅ፤ ነገር ግን ለሚያምኑት በንግግርና በኑሮ፣ በፍቅር፣ በእምነትና በንጽሕና አርኣያ ሁንላቸው።" 1ጢሞ 4:12
ሐሙስ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ልዩ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል፡፡ በሰዓት እንገኛኝ ለሌሎችም ሊንኩን #ሼር በማድረግ መልዕክቱን እናድርስ፡፡
🌓 Telegram channel link https://t.me/BARNABASMINISTRY
🌔 Telegram Group:- https://t.me/BARNABAS_GROUP_MINISTRIES
🌍 Website:- http://thesonofconsolation.website3.me/the-son-of-consolation
🌍 FB:- The Son of Consolation Gospel Ministry የመጽናናት ልጅ የወንጌል አገልግሎት
https://www.facebook.com/consolation.gospel
🌍 Youtube:- https://youtube.com/?si=RmEWcgDa5hn6FhZ3
👉ለበለጠ መረጃ ከፈለጉ እና ሀሳብ አስተያየት ካለዎት or Email:- [email protected] መልዕክት ማስቀመጥ ይችላሉ።
ዘመናችሁ ይባረክ።
BARNABAS MINISTRIES
THE HEART OF ENCOURAGEMENT
👉ኢ የ ሱ ስ ~ ይ መ ጣ ል