21/04/2025
የሮማው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፍራንሲስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ❗️
የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ቫቲካን አስታውቋል።
የሮማው ጳጳስ እና የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሪ ፖፕ ፍራንሲስ በ2013 የፈረንጆቹ ዓመት ነበረ በነዲክቶስ 16ኛን በመተካት ሊቀ ጳጳስ የሆኑት፡፡