Decha insider

Decha insider Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Decha insider, Media/News Company, Awrada, Kafa, Bonga.

25/08/2022
በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው  ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ12 ሜዳልያ በ3ኛነት አጠናቀቀች***********************በኮሎምቢያ ካሊ  ላለፉት 6 ቀናት ...
07/08/2022

በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ12 ሜዳልያ በ3ኛነት አጠናቀቀች
***********************

በኮሎምቢያ ካሊ ላለፉት 6 ቀናት በተካሄደው ከ20 ዓመት በታች የወጣቶች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ12 ሜዳሊያ ሶስተኛ ደረጃን አጠናቅቃለች፡፡

የአትሌቲክስ ቡድኑ በቆይታው በ6 ወርቅ፣ በ5 ብር እና 1 የነሃስ በድምሩ በ12 ሜዳልያዎችን በማምጣት ኢትዮጵያ ከዓለም አሜሪካን እና ጃማይካን ተከትላ በ3ኛነት ፣ከአፍሪካ ደግሞ በ1ኛነት እንድታጠናቅቅ አስችሏል፡፡

በሻምፒዮናው 19 አትሌቶች በሁለቱም ፆታ በ10 የውድድር ተግባራት ማሰለፉን ያስተወቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፣የተገኘው ውጤት እስከ ዛሬ ከተካሄዱት የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳትፎ ታሪክ ከፍተኛው መሆኑን አስታውቋል፡፡

ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ከተሳተፈችበት ውስን የውድድር ተግባራት አንፃር የተገኘው ውጤት እጅግ የሚያኮራ መሆኑንም ፌደሬሽኑ ገልጿል።

ኬንያ 3 ወርቅን ጨምሮ በአጠቃላይ በ10 ሜዳልያ ኢትዮጵያን ተከትላ ከዓለም 4ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡

አሜሪካ በቀዳሚነት የጨረሰችው 7 የወርቅ፣4 የብርና 4 የነሀስ በድምሩ በ15 ሜዳልያ ሲሆን፣ጃማይካ ደግሞ በ6 ወርቅ፣7 ብር እና 3 ነሃስ በድምሩ በ16 ሜዳልያ በ2ኛነት አጠናቃለች፡፡

እንኳን ደስ አለን!!
28/07/2022

እንኳን ደስ አለን!!

28/07/2022
28/07/2022
27/07/2022

!?

✔ የ2014 ለ2015 ዓ.ም የመርሱ ዝውውር መሰራት ያለበት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው፡፡ በጉርሻ፣ በዘመድ-አዝማድና በትውውቅ ያለአመክዮያዊ ምክንያት የሚተገበሩ ዝውውሮች አሉ!! ለምሳሌ በ2013 ዓ.ም መገባደጃ ላይ ያለጊዜው የተማሪ ውጤት እየተናቀረ ባለበት ወቅት ያለበቂ ምክንያት መምህራን ቦንጋ ከተማ አስተዳደር በመዛወራቸውና በዞኑ ትምርት መምሪያ ባሉ አስፈፃሚ አካላት መካከል በተፈጠረው ምክንያት መምህራኖቹ floater እንደሆኑና በጊዜው ዝውውር የፈፀሙ አካላት ጉዳይ ፍርድ ቤት እንደያዘው ይታወቃል፤
✔ አሁንም በዚሁ በካፋ ዞን ባለፈው ወር ውስጥ በትምህርት መምሪያ የተፈፀመው የአዲስ መምህራን ምደባ ፤ #በሙስና የተጨማለቀ መሆኑን ሀገር ያወቀውና ፀሃይ የሞቀው ጉዳይ ነው!!
#ማሳሰቢያ፡ በዝህ እና መሰል ጉዳዮች ላይ እጃችሁ ያለበት ሠራተኞችና አባላት ትዕግስታችንን እየተፈታተናችሁ በመሆኑ እና በሙስና ሰንሰለት የተቆናጠጣችኃትን ስልጣን በአግባቡ ተጠቅማችሁ #መርሱን የማታገለግሉ ከሆነ እስከነፎቿችሁ በመረጃ አስደግፈን በአደባባይ ላይ የምናሰጣ መሆኑ ይታወቅልን!! እያንዳንዱ መምህር በሰራውና በተማረው ልክ ማግኘት ያለበት ጥቅማጥቅም እየተደናቀፈ ያለውና የመርሱ ሞራል እየላሸቀ ያለው በእንደናንተ ባለው ሞላጫ ሌባ ምክንያት ነው!! እያንዳንዱ ጉዳችሁ ከእኛ አይን የተሰወረ አይደምና #ተጠንቀቁ!!

25/07/2022
ሳይነቃባችሁ በጊዜ ላሽ በሏ!
23/07/2022

ሳይነቃባችሁ በጊዜ ላሽ በሏ!

|  #ደመወዝ |
18/05/2022

| #ደመወዝ |

27/02/2022

Diggoo!!

Address

Awrada, Kafa
Bonga

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Decha insider posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share