
25/06/2025
በመንገዴ ላይ፦፦፦፦
ሰኔ 18/10/2017 ጥዋት አጋጣሚ ጉዞ ላይ ነበርኩ ጨና ዋቻ ከተማ ላይ ስደርስ የከተማው ከንቲባው ፣ፖሊስ ፣የተለያዩ የአስተዳደር ሰራተኞችን ጨምሮ ከተማ ውስጥ ህብረተሰቡ ጋር አጥር ስያስመነጥር ፣እንሰት ስያስመነጥር፣ፍለፊት ወጣ ያሉ ቤቶችን ስያፈርሱ አገኘን
እናም አንዱን የከተማው ነዋሪ ስጠይቀው ዶ/ር አብይ ሰሞኑን ወደ ሚዛን አማን ስለምመጣ ነው አለኝ በጣም አዘንኩ ምክኒያቱም የኛ አመራሮች እድሜ ልካቸውን እንግዳ ልመጣነው ስባል ከእንቅልፋቸው ይነቁና ድች ቦይን ቀለም ይቀባሉ እንድሁም ቆሻሻ ማስጠረግ የጀምራሉ።
አሁን የዋቻው ከንቲባ በቤቱ ኮሪደር ልማት ማሰራቱ ነው ህዝቡን ወይስ አብይን ልሸውድ ይመሰላቿል በመንገዴ ላይ ከታዘብኩት።መልካም ውሎ