Abdu sultan / አብዱ ሱልጣን

Abdu sultan / አብዱ ሱልጣን رَبِّ ٱشْرَحْ لِى صَدْرِى وَيَسِّرْ لِىٓ أَمْرِى
pageun follow ያድርጉ

26/01/2025
20/01/2025

ከዛሬ 12/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ ነፃ የዓይን ምርመራ እና የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ይሰጣል።
Worabe Comprehensive Specialized Hospital ወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ኮ/ስ/ሆስፒታል ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ

 ゚
19/01/2025

18/01/2025

በሂጃባቸው ምክንያት ከትምህርት የተገለሉት ላይ አፉ የተለጎማ ሚዲያ ሁላ ለጥምቀት ጀለቢያና ኮፊያ ያደረገ አሽቃባጭን እያመጣ ይህቺ ናት ኢትዮጵያዊ ይለናል።
ኢትዮጵያን እናቃታለን ማሳየት አይጠበቅባችሁም።

18/01/2025

! ! !
👁️ 🤩 👁️

አል-በሰር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን የተሰኘ የሳዑዲ አረቢያ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ከወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ከጥር 12/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ ነፃ የዓይን ምርመራ እና የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ይሰጣል።

በመሆኑም የአይን ችግር ያለባችሁ በሙሉ በተጠቀሰው ቀን ወራቤ ሆስፔታል በመገኘት ነፃ የአይን ምርመራ እና የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
Worabe Comprehensive Specialized Hospital ወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

17/01/2025

Tiktok በኢትዮጵያ ራሱ መታገድ ኣለበት::
በተለይ በተማሪዎች ላይ የሚያደርሰው ተፅዕኖ እጅግ ከባድ ነው።

Address

Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdu sultan / አብዱ ሱልጣን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share