የቡታጅራ ቁ 1 ሙ/ወ/አ/ቤ/ን ወጣቶች ህብረት

የቡታጅራ  ቁ 1 ሙ/ወ/አ/ቤ/ን ወጣቶች ህብረት Holly

ነገ ረዕቡ 12:00 ሰዓት አይቀርም ⛪️ በቡታጅራ ቁ 1 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ
03/06/2025

ነገ ረዕቡ 12:00 ሰዓት አይቀርም
⛪️ በቡታጅራ ቁ 1 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ

⏰ ዛሬ 12:00 አይቀርም🙌 ሁላቹም ተጋብዛችኋል“.......ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤”  — 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥7⛪️ በቡታጅራ ቁ1 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ
23/04/2025

⏰ ዛሬ 12:00 አይቀርም🙌 ሁላቹም ተጋብዛችኋል
“.......ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥7
⛪️ በቡታጅራ ቁ1 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ

ፋሲካችን ኢየሱስ ⏰ ረቡዕ ከ12:00 ጀምሮ አይቀርም⛪️በቡታጅራን ቁ1 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ  ክርስቲያን“.......ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤”  — 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥7
19/04/2025

ፋሲካችን ኢየሱስ
⏰ ረቡዕ ከ12:00 ጀምሮ አይቀርም
⛪️በቡታጅራን ቁ1 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን
“.......ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥7

ነገ አይቀርም ⏱12:00⛪️ በቡታጅራን ቁ1 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ
11/03/2025

ነገ አይቀርም ⏱12:00
⛪️ በቡታጅራን ቁ1 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ

የስነ-ጽሁፍ ምሽት⏰ ረቡዕ ከ12:00 ጀምሮ⛪️በቡታጅራን ቁ1 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ  ክርስቲያን
07/03/2025

የስነ-ጽሁፍ ምሽት
⏰ ረቡዕ ከ12:00 ጀምሮ
⛪️በቡታጅራን ቁ1 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን

12/01/2025
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”  — ሉቃስ 2፥11ረዕቡ 11:30
06/01/2025

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11
ረዕቡ 11:30

የአምልኮ ምሽት ነገ ⏱12:00 በቡታጅራ ቁ1 ሙለ ወንጌል ቤተክርስቲያን“አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤”  — 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥...
29/10/2024

የአምልኮ ምሽት
ነገ ⏱12:00
በቡታጅራ ቁ1 ሙለ ወንጌል ቤተክርስቲያን
“አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥14

“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።”  — ራእይ 1፥7
05/10/2024

“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።”
— ራእይ 1፥7

ማራናታ ነገ ⏱12:00 በቡታጅራ ቁ1 ሙለ ወንጌል ቤተክርስቲያን“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን...
10/09/2024

ማራናታ
ነገ ⏱12:00
በቡታጅራ ቁ1 ሙለ ወንጌል ቤተክርስቲያን
“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።”
— ራእይ 1፥7

26/04/2024

ሮሜ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤
⁶ ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና።
⁷-⁸ ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤
⁹ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ወደ ፊት እንዳይሞት ሞትም ወደ ፊት እንዳይገዛው እናውቃለንና።
¹⁰ መሞትን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ለኃጢአት ሞቶአልና፤ በሕይወት መኖርን ግን ለእግዚአብሔር ይኖራል።

Address

Butajira
01

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የቡታጅራ ቁ 1 ሙ/ወ/አ/ቤ/ን ወጣቶች ህብረት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category