I Show Speed Fans

I Show Speed Fans Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from I Show Speed Fans, Video Creator, Semera, Dafala.
(1)

የወደብና የባህር በር ጉዳይ! ለኛ ለኢትዮጵያውያን የባህር በርና የወደብ ጥያቄ የህልውና ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያዊ ማንነታችን ጥያቄ ነው። ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኖራለች።;::;          ...
19/09/2025

የወደብና የባህር በር ጉዳይ! ለኛ ለኢትዮጵያውያን የባህር በርና የወደብ ጥያቄ የህልውና ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያዊ ማንነታችን ጥያቄ ነው። ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኖራለች።
;
:
:
;



‎ ,

የወደብና የባህር በር ጉዳይ! ለኛ ለኢትዮጵያውያን 🇪🇹 የባህር በርና የወደብ ጥያቄ የህልውና ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያዊ ማንነታችን ጥያቄ ነው። ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኖራለች። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹::::...
19/09/2025

የወደብና የባህር በር ጉዳይ! ለኛ ለኢትዮጵያውያን 🇪🇹 የባህር በርና የወደብ ጥያቄ የህልውና ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያዊ ማንነታችን ጥያቄ ነው። ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኖራለች። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

:
:
:
:
:
:
:
☄️🔥☄️🔥⚡️⚡️☄️🔥☄️🔥⚡️⚡️☄️🔥





ሰመራ-ሎጊያ በሌማት ትሩፋት ስራዎች እየተንበሻበሸች ነው። የሌማት ትሩፋት የብልጽግና ፓርቲ ህዝቡ በምግብ እራሱን እንዲችል እና የኑሮ ደረጃውን በቀላሉ እንዲያሻሽል በማሰብ ያስተዋወቀው ለምግ...
13/09/2025

ሰመራ-ሎጊያ በሌማት ትሩፋት ስራዎች እየተንበሻበሸች ነው።

የሌማት ትሩፋት የብልጽግና ፓርቲ ህዝቡ በምግብ እራሱን እንዲችል እና የኑሮ ደረጃውን በቀላሉ እንዲያሻሽል በማሰብ ያስተዋወቀው ለምግብ ዋስትናችን መረጋገጥ ወሳኝ የሆነ ፕሮግራም ነው።

ከዚህ ጋር ተያይዞ በክልላችን ፕሬዝዳንት ክቡር ሀጂ Awel Arba በሰጡት አቅጣጫ መሰረት በሰመራ ሎጊያ የማር ምርት ማከፋፈያዎች፣ የከብት እርባታ እና ተዋጽኦ ቦታዎች፤ የዶሮ እርባታ ስራዎች በሰፊው እየተሰራ መሆኑን ማየት ችለናል።

ሰመራ-ሎጊያ በሌማት ትሩፋት ስራዎች እየተንበሻበሸች ነው። ህዝባች እና የከተማው ነዋሪ የሌማት ትሩፋት ተጠቃሚ መሆን ችለዋል።

ይህ ስራ ወደ ሌሎች የክልላችን ከተሞች መስፋፋት አለበት።

Awsi rasuk sifra daqaarak kusrale kee samsam awdak kusrale deraafel ayyunti karma roobuh abeh yan  qadammôddaroh buqre t...
12/09/2025

Awsi rasuk sifra daqaarak kusrale kee samsam awdak kusrale deraafel ayyunti karma roobuh abeh yan qadammôddaroh buqre tamah celta........

:
:
:
:

🚜🚜🚜🚜🚜



Awsi Rasuk Sifra Daqaaral 4000 daga yakke hektaaral Ayyunti maaqiddak Sinni Xiquh karma Buqreh Taamoomi Akkuk Geytimtam ...
12/09/2025

Awsi Rasuk Sifra Daqaaral 4000 daga yakke hektaaral Ayyunti maaqiddak Sinni Xiquh karma Buqreh Taamoomi Akkuk Geytimtam Daqaarak Buqre kee Gino Gaddih Daddoosih kutbeh Buxa Qaddosse.

Sifra Daqaarak baxaabaxsa le Awdoodil yasbisneh nan Buqraaba Maaqiddak Sinni xiqoonuy isi Mano Milaagoonuh Daalah Addah Buqre eddaanuk baxaabaxsa le Murtitte Axcih Garbisillaay,Qadammoy, Teefiy, Basalay, Timaatimiy, Pappaye kee kalatan murtitte Abqaruk taamitak geytimaanam Ascassuk Orbisaanah yanin Murti sinnik tatrusak Qadaagal Xayyoysak Geytimaanam yescessen.

:
:
:
:

🚜🚜🚜🚜🚜



Abqaala Magaalah Xiinissok Kulli Awdal Karma Roobut Ummatta Gabat'aglel Akkuk Geytinta Baxaabxsa le Buqre Qaynoota ::: 🚜...
12/09/2025

Abqaala Magaalah Xiinissok Kulli Awdal Karma Roobut Ummatta Gabat'aglel Akkuk Geytinta Baxaabxsa le Buqre Qaynoota
:
:
:

🚜🚜🚜🚜🚜



Kilbatti Rasuk Abqaala Magaalah Xiinisso kee Dariifal akuk geytimta Karma buqre tama weelol geytimta. Qafarak elle aninn...
12/09/2025

Kilbatti Rasuk Abqaala Magaalah Xiinisso kee Dariifal akuk geytimta Karma buqre tama weelol geytimta.

Qafarak elle aninnaan ikkel Agricultural Transformation Diggosnay !

:
:
:
:

🚜🚜🚜🚜🚜



"ሟች አይወቀስም" ይባላል። ይህ በየትኛውም ባህል ውስጥ የሚደገፍ አባባል ነው። ሟች አይወቀስም ማለት ግን ሟች ያላግባብ ይወደሳል ማለት አይደለም። ሁለቱ ለየቅል ናቸው። አንዳንድ ሰዎች፣ ጓ...
12/09/2025

"ሟች አይወቀስም" ይባላል። ይህ በየትኛውም ባህል ውስጥ የሚደገፍ አባባል ነው። ሟች አይወቀስም ማለት ግን ሟች ያላግባብ ይወደሳል ማለት አይደለም። ሁለቱ ለየቅል ናቸው።

አንዳንድ ሰዎች፣ ጓደኞቼን ጨምሮ፣ ቻርሊ ኪርክን የሞራል ሰባኪ አድረገው ሲያወድሱት አይቻለሁ። ይህ ስህተት ይመስለኛል፤ ስህተት ነው።

እውነት ነው፤ ኪርክ አንዳንድ የማህበረሰብ መልካም እሴቶችን ያበረታታል፤ ነገር ግን እንደ አጠቃላይ ስታይ ለትውልዱ አርዓያ ሊሆን አይችልም ባይ ነኝ። ለምሳሌ፣ ኪርክ በእኩልነት አያምንም፤ በነጮች የበላይነት ያምናል። ርኅራኄ አያስፈልግም ብሎ ይሰብካል፤ በአደባባይ ይከራከራል። አስተሳሰቡም ኋላቀር ነው፤ ዛሬም ድረስ ጥቁሮችን እንደ ባሪ-ያ ነው የሚያየው። ጽሁፌ እንዳይረዝም ብዬ እንጂ በርካታ ነጥቦችን መዘርዘር ይቻላል።

ኪርክ በመሞቱ እንደማንኛውም ሰው ሃዘን ተሰምቶኛል። ማንኛውም ሰው የተለየ ሃሳብ በማራመዱ መገደል የለበትም። ነገር ግን ኪርክን እንደ የሞራል ተምሳሌት አድርጎ መሳል ፍጹም ስህተት ነው ብዬ አምናለሁ። በትንሹ ርኅራኄን ውድቅ የሚያደርግ እና ኢፍትሃዊነትን በአደባባይ የሚደግፍ ግለሰብ ለትውልዱ አርዓያ መሆን አይችልም። ውዳሴም አይገባውም።

ሟች አይወቀስም ማለት፣ ሟች ያላግባብ ይወደሳል ማለት አይደለም። ነፍስ ይማር።



‎ ,

አዲስ መረጃ: የቻርሊ ኪርክ ግድያ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ!የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቻርሊ ኪርክን ግድያ የፈጸመው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቁ። ትራምፕ እንዳሉት ...
12/09/2025

አዲስ መረጃ:

የቻርሊ ኪርክ ግድያ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ!

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቻርሊ ኪርክን ግድያ የፈጸመው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቁ።

ትራምፕ እንዳሉት ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ሊውል የቻለው አንድ የሚያውቀው ሰው ለፖሊስ ጥቆማ በመስጠቱ ነው።

ትራምፕ የተጠርጣሪውን ማንነት በግልጽ ባይናገሩም፣ እድሜው ከ28 እስከ 29 ዓመት አካባቢ ሲሆን፣ የተያዘውም በአባቱ እገዛ እንደሆነ ገልጸዋል።

የግድያው ተጠርጣሪ "የትልቅ አውታረ መረብ" አካል ስለመሆኑ ግን እንደማያውቁ ተናግረዋል።

ይህ አሳዛኝ ክስተት ብዙዎችን ያስደነገጠ ሲሆን፣ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር መዋሉ ለቤተሰቦቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ የተስፋ ጭላንጭል ሊሆን ይችላል።

Via Fox News

🌴🌴🌴



‎ ,

Address

Semera
Dafala
724

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when I Show Speed Fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category