Msgei

Msgei ‼️‼️
⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️
🇪🇹ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፌ ናት 🇪🇹
🔅🔅🔅🕊🕊🕊🔆🔆🔆

 💪‼️➲በጃዊ ወረዳ ብሔራዊ 👉ስዋታፕ 👉ማንቡልክ👉 ፌልፌል👉 ዘንዘን👉 ከብተሌ 👉ማሪያም ውኃ _በጽንፈኛው ቡድን ላይ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሱን ገለፀ።➲ በምዕራብ ዕዝ የህዳሴ ኮር ግዳጅ ...
09/12/2025

💪‼️

➲በጃዊ ወረዳ ብሔራዊ 👉ስዋታፕ 👉ማንቡልክ👉 ፌልፌል👉 ዘንዘን👉 ከብተሌ 👉ማሪያም ውኃ _በጽንፈኛው ቡድን ላይ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሱን ገለፀ።

➲ በምዕራብ ዕዝ የህዳሴ ኮር ግዳጅ አኩሪ እድሎችን እያስመዘገበ መሆኑ እና ፅንፈኛውየጃዊ መተከል 4ከ/ጦር ብሎ በሚጠራው ሃይል ላይ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል።

➲የኮሩ ምክትል አዛዥ መንገዶችን እየዘጋ በየቀበሌው ህዝብ ሲያሸብር የቆየው ዘራፊው ፅንፈኛ ቡድን የሠራዊቱን ምት መቋቋም ተስኖት በመበታተን ላይ መሆኑን ገልፀዋል።

➻በጃዊ ወረዳም የተለያዩ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀስ የነበረ ከ78በላይ ፅንፈኛ ቡድን የተገደለ ሲሆን 50ገደማየሚሆኑት ደግሞ ተማርኳል።

በባንዳነት ስራ ተሰማርቶ በታሪካዊ ጠላቶቻችን ድጋፍ ሰላም የሚያደፈርሰው እና መሰረተ ልማት የሚያወድመው ሃይል ላይ በተደረገ ዘመቻ ለእኩይ አላማ ሲጠቀምበት የነበረ 1 ፒካፕ መኪና በቁጥጥር ስር ውሏል ብለዋል።

የጉባ ክፍለ ጦር ዘመቻ ሃላፊ በበኩላቸው ከጽንፈኛው ቡድን ከተሽከርካሪዎች በተጨማሪ የጦር መሳሪያና ትጥቆች፣ በላይ የተለያዩ መድሃኒትና የህክምና ቁሳቁስች፣ 5ሞተር ሳይክል በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገልፀው ከ200 መቶ በላይ አልባሳትና ከ200 መቶ በላይ ጫማዎችም እንዲወድሙ የማድረግ ስራ መሰራቱን ተናግረዋል።!
#ሰላም ወዳዱ የአማራ ህዝብ ትብብር በርካታ የፅንኛ መፈንጫ ቦታዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል!!

‼️

08/12/2025

⚖️⚖️ፍትህ⚖️⚖️
የመንግሥት ሠራተኞች የመስከረም ወር ውዝፍ ደሞዝ ያልደረሳቸሁ ክልል፣ወረዳ፣ ዞን መዋቅሮች ስም ኮሜንት ላይ አስቀምጡ? 🤔

 ‼️በአማራ ክልላዊ መንግስት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት [አፋሕድ] የተፈረመውን የሰላም ሥምምነት ተከትሎ እስከትናንት ምሽት ከ 500 በላይ ታጣቂዎች መግባታቸውን ለማወቅ ተችሏል።
08/12/2025

‼️
በአማራ ክልላዊ መንግስት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት [አፋሕድ] የተፈረመውን የሰላም ሥምምነት ተከትሎ እስከትናንት ምሽት ከ 500 በላይ ታጣቂዎች መግባታቸውን ለማወቅ ተችሏል።

 #ሰበር1ዜና‼️💪ጎጃም ደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ፅንፈኛው ከዋድ ንዑስ ወረዳ እና ከየዘለቃ ጤና ጣቢያ እንዲሁም ከግለሠብ የዘረፋቸውና ለመጓጓዣነት ሲጠቀምባቸው የነበሩ 3 መኪኖች በትላንትናው ዕለ...
07/12/2025

#ሰበር1ዜና‼️
💪ጎጃም ደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ፅንፈኛው ከዋድ ንዑስ ወረዳ እና ከየዘለቃ ጤና ጣቢያ እንዲሁም ከግለሠብ የዘረፋቸውና ለመጓጓዣነት ሲጠቀምባቸው የነበሩ 3 መኪኖች በትላንትናው ዕለት በጀግናው የመከላከያ ሰራዊት እና ጥምር ጦሩ በሰራው ኦፕሬሽን አነወንድ ቀበሌ ዋየምን አቦ ንዑስ ቀበሌ ተይዘው ገቢ ተደርገዋል።

 ❗️ #ከፍተኛ ሃይል እየመጣ ነው!!የመንግስትን ጥሪ ተከትሎ ካፕቴን መስረሻ ሰጤ ከአማራ ክልል መንግስት ጋር የዘላቂ ሰላም ስምምነት መፈራረሙን ተከትሎ ወሎን ጨምሮ ከተለያዩ የአማራ ክልል ...
05/12/2025

❗️
#ከፍተኛ ሃይል እየመጣ ነው!!የመንግስትን ጥሪ ተከትሎ ካፕቴን መስረሻ ሰጤ ከአማራ ክልል መንግስት ጋር የዘላቂ ሰላም ስምምነት መፈራረሙን ተከትሎ ወሎን ጨምሮ ከተለያዩ የአማራ ክልል አከባቢዎች ከፍተኛ ቁጥር ያለውየ (አ.ፋ.ሕ.ድ) ታጣቂዎች አዛዦች ወደ ሰላም መንገድ እየተመለሱ መሆኑ ታውቋል።

ከግጭት አሸናፊም ተሸናፊም የለም ፣ከሰላም ሁሉም ያተርፋል..ሰላም ለሀገሬ🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

05/12/2025

🤣🤣🤣

04/12/2025
  ‼️‼️ጄነራሉ እርምጃ ተወሰደባት። በመቀሌ የጀነራል ታደሰ ወረደ ቢሮ በአርሚ 31 ታጣቂዎች መከበቡ ይታወቃል ።ይሁን እንጂ በአሉላ አባ ነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አድርጎ ወደ አዲስ አበባ...
04/12/2025

‼️‼️
ጄነራሉ እርምጃ ተወሰደባት። በመቀሌ የጀነራል ታደሰ ወረደ ቢሮ በአርሚ 31 ታጣቂዎች መከበቡ ይታወቃል ።ይሁን እንጂ በአሉላ አባ ነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ለመውጣት ጥራት እያደረገ ባለበት ሰአት ነው ከእና አጃቢዎች እርምጃ የተወሰደው።
በትናንትናው ዕለት አንዳፍታ ሚዲያ ጀነራሉ ጫና ውስጥ መግባታቸውን ዘግቦ ነበር።

02/12/2025

😅የፋኖ ጠላቱ ሰርዓቱ እና ሆዳምነቱ ‼️
የአማራ ህዝብ ሆይ እራስህ ነፃ አውጣ ከፋኖ እና ከህውኃት ‼️
😅 ጽምዶ 😅
ወሎ፣ ሽዋ፣ ጎንደር ፣ጎጃም ተነስ

🚫 የጽምዶ መዘዝ  🚫ከሰሞኑ ማስረሻ ሰጤ ከሃላፊነቱ መነሳቱ በፋኖ ከተገለጸልን  ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በመንግስት  በኩል እጅ ሰጠ የሚል ዜና ተሰራጨልን ።የማስረሻ ሰጤ እጅ መስጠት የማይካድ...
01/12/2025

🚫 የጽምዶ መዘዝ 🚫

ከሰሞኑ ማስረሻ ሰጤ ከሃላፊነቱ መነሳቱ በፋኖ ከተገለጸልን ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በመንግስት በኩል እጅ ሰጠ የሚል ዜና ተሰራጨልን ።

የማስረሻ ሰጤ እጅ መስጠት የማይካድ ነው ፤ ሆኖም ወዶ ሳይሆን ተገፍቶ እጅ መስጠቱን ሰምተን በጣም አዝነናል ።

ነገሩ እንዲህ ነው አፋብሓ እና አፋህድ አንድ ካልሆኑ የተተኳሽ ዕርዳታ እንደማያደርጉ ‘’ ጽምዶ ‘’ በሚል ጥምረት የተመሰረለት ህውሃት ከሻዕቢያ ጋር በመሆን የሁለቱ ሃይሎችን ወደ አንድ መምጣት የግድ እንደሆነ ይገልጻሉ ፤ እዚህ ጋር ልብ ሊባል የሚገባው ሁለቱ ሃይሎች አንድነታቸው አሳስቧቸው ሳይሆን ህውሃት በጥምረት ስም ከፋኖ ሊያገኝ ያሰባቸውን መሬት እና ጥቅሞች በመካከላቸው ሹክቻ ካለ እንዳይደናቀፍበት በመስጋት ነው ጫና ማድረጉ ።

ታድያ ሁለቱ ሃይሎች ሳይወዱ በግዳቸው ሚስጥራዊ ውይይት በማድረግ የአንድነት ሰነድ ማዘጋጀታቸው ታውቋል ፤ ሆኖም ከጅምሩ የህውሃቱን ጥምረት በጥርጣሬ አይን ያዩት የነበሩት እነ ማስረሻ በተዘጋጀው ሰነድ እንዲሁም ከልብ ባልሆነ በህውሃት ብቻ በታዘዘ ትዕዛዝ መሰረት አንድነት የሚል ጨዋታ መጀመሩን አልተስማሙበትም ።

ስምምነቱን ያደረጉት አካላት ታድያ በምላሹ ለምን አልተስማማችሁም በሚል እነ ማስረሻ ሰጤና መስፍን ከፈለኝን ከአመራርነታቸው እንዲነሱ በመወሰን ሊገድሏቸው ማቀዳቸው ሾልኮ በመውጣቱ እነ ማስረሻ ከነበርካታ ታጣቂወቻቸው ለጸጥታ አካላት እጅ ሊሰጡ ተገደዋል ።

አሁንም እንላለን ይህ የህውሃት ጽምዶ የማይቋረጥ ከሆነ በተመሳሳይ መልኩ በርካታ አመራሮችን ሊያሳጣን እና ትግሉንም ጠልፎ ሊጥል መቃረቡ እሙን ነው ።

 ‼️የአማራ ህዝብ እውነታው የተረዳ   ፋኖዎች ላስታ ዛሬ ድሽቃው አንከብክበው ተሸክመው ወደ መንግስት የገቡ  ፋኖዎች ናቸው አሉ። የምሬ ወዳጆ ብቻውን ቀርቷል‼️  !!6
01/12/2025

‼️
የአማራ ህዝብ እውነታው የተረዳ ፋኖዎች ላስታ ዛሬ ድሽቃው አንከብክበው ተሸክመው ወደ መንግስት የገቡ ፋኖዎች ናቸው አሉ። የምሬ ወዳጆ ብቻውን ቀርቷል‼️
!!6

 ‼️✍️ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ መግባቱ ተገለጸ፤በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበ...
29/11/2025

‼️
✍️ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ መግባቱ ተገለጸ፤

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረው በጌታለ የማታው የሚመራው ሰጠኝ ባብል ብርጌድ የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ ዘጠኝ የቡድን አባላትን ይዞ ገብቷል።

ቡድኑ ሲገባ አንድ ድሽቃ ፣አንድ አርባ ጎራሽና አምስት ክላሽ መሣሪያ እንዲሁም አባላቱ እስከነ ሙሉ ትጥቃቸው በሰላማዊ መንገድ ለመንግስት እጅ ሰጥተዋል።

የቡድኑ መሪ አቶ ጌታለ የማታው እንደተናገረው፦ መንግስት የህዝባችን ጥያቄዎች የሚፈታ ከሆነ እኛም ከመንግስትና ከህዝብ ጎን በመሰለፍ ሌሎች ጫካ የሚኖሩ ወንድሞቻችንም ወደ ሰላም የሚመጡበት ሁኔታ ለማመቻቸት ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።

መረጃው፦ የማእከላዊ ጎንደር ኮሙኒኬሽን ነዉ

Address

Dangila

Telephone

+251961766565

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Msgei posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share