Habte IT Media

Habte IT Media This midia include both Sprirtual and best Technologies for the followers and members..

20/03/2024
25/04/2022

በፍላሽ ዲስካችን የተደበቀን መረጃ እንዴት አድርገን ማውጣት እንችላለን?
Steps: -
1. ፍላሽ ዲስካችሁን ከኮምፒውተራችን ይሰኩ
2. የፍላሽ ዲስኩን letter እይ ለምሳሌ . E ሊሆን ይችላል
3. ኮማንድ ፕሮምፑትን(CMD) ይክፈቱ
5. CMD/ Command prompt / ከከፈተልን
6. ምሳሌ የፍላሽ Letter E ከሆነ E: ብላችሁ ጽፋችሁ ኢንተርን ይጫኑ ከዛም ወደ ፍላሽ ዲስኩ (E) ይገባል ማለት ነው።
7. ከዛም ይህንን ይጻፉ attrib -s -h /s /d *.*
ከዛ Enter ይጫኑ በእያንዳንዱ Space(ክፍተት) አለ ለምሳሌ attrib ክፍተት -s ክፍተት -h ክፍተት /s ክፍተት /s ክፍተት *.* በቃ

20/04/2022

ልዩ የፋሲካ በዓል የጥያቄ እና መልስ ውድድር ሁለተኛ ቀን !
አፍሪ ኸርባል በየቀኑ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ትክክለኛ ምላሽ ከሚሰጡ እንዲሁም ሼር ከሚያደርጉ ተሳታፊዎች ውስጥ በየቀኑ 3 ሰዎችን በዕጣ ለይተን የዶሮና እንቁላል መግዣ ሽልማት የምንሸልም መሆኑንን በማክበር እንገልፃለን።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?
ፈጥነው ይሳተፉ.. ያጋሩ ..ይሸለሙ!
ልብ ይበሉ !
1. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡
2. በውስጥ መልዕክት አልያም በ inbox የተሰጡ መልሶች ዋጋ አይኖራቸውም ፡፡
3. የገፃችን ተከታይ መሆንና ማጋራት በውጤቱ የራሱ ዋጋ አለው ፡፡
አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!
መልካም በዓል!

20/04/2022

ልዩ የፋሲካ በዓል የጥያቄ እና መልስ ውድድር ሶስተኛ ቀን !
አፍሪ ኸርባል በየቀኑ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ትክክለኛ ምላሽ ከሚሰጡ እንዲሁም ሼር ከሚያደርጉ ተሳታፊዎች ውስጥ በየቀኑ 3 ሰዎችን በዕጣ ለይተን የዶሮና እንቁላል መግዣ ሽልማት የምንሸልም መሆኑንን በማክበር እንገልፃለን።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?
ፈጥነው ይሳተፉ.. ያጋሩ ..ይሸለሙ!
ልብ ይበሉ !
1. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡
2. በውስጥ መልዕክት አልያም በ inbox የተሰጡ መልሶች ዋጋ አይኖራቸውም ፡፡
3. የገፃችን ተከታይ መሆንና ማጋራት በውጤቱ የራሱ ዋጋ አለው ፡፡
አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!
መልካም በዓል!

17/04/2022

🚹🚺 እርግጠኛ ነኝ ይህን ጽሁፍ ካነበባችሁ በኋላ የሚሰማችሁ የመንፈስ እርካታን ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅትም።

በእንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው ጉድጎድ ውስጥ ትገባበታለች፡፡ ጉድጓዱ ሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያዋ በራሷ ለመውጣት በእጅጉ ተቸገረች በጣምም መጮህ ጀመረች ባለቤቱም አህያዋን ለማውጣት ብርቱ ሙከራ ቢያደርግም ሊሳካለተ አልቻለም፡፡

አህያዋም ብዙ ያገለገለችና ያረጀች ስለሆነች እንዲሁም ሌሎች እንስሳትም ወደ ጉድጓዱ እንዳይገብበት በማሰብ ጉድጓዱ ውስጥ ሊቀብራት ወሰነ፡፡

ጎረቤቶቹንም አስተባብሮ ጉድጓዱን በአፈር መሙላት ጀመረ አህያዋ ይህን ስትመለከት እየቀበራት መሆኑነ ተረዳችና በሰቀቀን አለቀሰች፡፡ይሁን እንጂ አህያዋ አፈር ሲደፋባት አንድ ነገር ታደርግ ጀመር፡፡ አፈሩ በተደፋባት ቁጥር አፈሩን እያራገፈች ከአፈሩ ውስጥ ብቅ ትል ጀመር፡፡በተደጋጋሚ ከሚደፋባት አፈር ላይ መቆምም ትጀምራለች፡፡

በሂደት ውስጥ በአፈሩ ላይ በቆመች ቁጥር ከነበረችበት ጉድጓድ ከፍ እያለች ከፍ እያለች በመጨረሻም ጉድጓዱ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መውጣት ቻለች፡፡

በሚገርም ሁኔታ አህያዋን ሊቀብሯት የሞከሩት ሰዎች በአህያዋ አወጣጥ በእጅጉ ተደነቁ፡፡
ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል!!!!!!!

ከእግዚአብሔር አይምጣ እንጂ ከሰው የመጣ እሱ ይመልሰዋል !!!!!!

ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

🌿​​​​ሆሳዕና🌿በዕለተ ሆሳዕና እስራኤላውያን ለምን የዘንባባ ዝንጣፊ፤ የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ እና የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው  ዘመሩ? (ማቴ. 21÷1-17፣ ማር. 11÷ 1-10፣ ሉቃ. 19÷2...
17/04/2022

🌿​​​​ሆሳዕና🌿

በዕለተ ሆሳዕና እስራኤላውያን ለምን የዘንባባ ዝንጣፊ፤ የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ እና የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ዘመሩ? (ማቴ. 21÷1-17፣ ማር. 11÷ 1-10፣ ሉቃ. 19÷29-38፣ ዮሐ. 12÷12-15)

🌿የዘንባባ ዝንጣፊ፦
👉 ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ አብርሃም ደስ ብሎት ዘንባባ ይዞ እግዚአብሄርን አመስግኖበታል የደስታ መግለጫ በመሆኑ አነተ ደሰታ የምታስገኝ ሃዘናችንንም የምታርቅ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡

👉 ዘንባባ ደርቆ እንደገና ህይወት ይዘራል የደረቀ ሕይወታችንን የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው(
👉 ዘንባባ የሰላም ምልክት ነው የሰላም አምልክ ነህ ሲሉ ነው
👉 ዘንባባ እሾሃማ ነው አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው
👉 ዘንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጅ ጌታም አንተ ባህርይህ የማይመረመር ነው ሲሉ ነው
👉 ዘንባባ የነፃነት ምልክት ነው ከባርነት ነፃ የምታወጣን አንተነህ ሲሉ ነው አኛም ይህን በማሰብ ዘንባባ ይዘን ሆሳእና በአርያም እያልን እለቱን እናስባለን፡፡

🌴 የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ፦
☞ የቴምር ዛፍ ፍሬ ጣፋጭ ነው፦ በሃጥያት የመረረውን ሂወታችን የምታጣፍጥልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው።

👉 የቴምር ፍሬ የሚገኘው ከዛፉ ከፍታ ላይ ነው አንተ አምላካችን ልዑለ ባህሪ ነህ ከፍ ከፍ ያልክ አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
👉 የቴምር ዛፍ ፍሬ በውስጡ ያለው ፍሬ አንድ ነው አንድ ባህሪ ነህ ሲሉ ነው።
👉 የቴምር ፍሬ በእሾህ የተከበበ ነው ይህም የአንት ባህሪ የማይመረመር በእሳት የተከበበ ነው ሲሉ ነው።

🪵የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ፦
👉 የወይራ ቅጠል የሰላም ማብሰሪያ ነው ሰላማችንን የምታበስርልን የምታስገኝልን አንተ ነህ ሲሉ ነው፡፡
👉 የወይራ ቅጠል ከእንጨት ሁሉ ጽኑ ነው አንተም ጽኑ ሃያል አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
👉 ወይራ ለመብራት ያገለግላል ፍሬው ዘይት ያወጣል ከወይራ የሚገኝ ዘይት ጨለማን አሸንፎ ብርሃን እንደሚሰጥ ሁሉ አንተም ጨለማ ህይወታችንን የምታስወግድልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
👉 በኦሪት ግዜ የወይራ ዘይት ለመስዋአትነት ይቀርብ ነበር አንተም እንደ ዘይቱ ለመተላለፋችን መስዋዕት ሆነህ የምትቀርብ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። በመስቀል ላይ መስዋዕት ሆኗልና።

በዓሉን በዓለ ክብር በዓለ ፍስሐ ያድርግልን፡፡ ከመጣብን መቅሰፍት መከራ እሱ በሀይል በስልጣኑ ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

💚 💚
💛 💛
❤️ ❤️

06/04/2022

✴️ ኮምፒዩተራችንን በ schedule እንዴት መዝጋት እንችላለን?

🎈አንዳንዴ ትልቅ መጠን ያለውን ፋይል እንዲያወርድ አዘነው አልያም ትልቅ ሶፍትዌር install እያደረግን ከተወሰነ ሰአት በኻላ ኮምፒዩተራችን እንዲዘጋ እንፈልግ ይሆናል። ለምሳሌ ማታ ላይ የሆነ ፋይል ብናዝ እና ከ ሁለት ሰአት በኻላ ፋይሉን አውርዶ ቢጨርስ ከዛ በኻላ እስኪነጋ ሳንዘጋው ብንተወው ለኮምፒዩተር ጤንነት አይመከርም።

🎈ይሄን ችግር ለመቅረፍ ኪይቦርዳችን ላይ የ window + R አንድ ላይ ስንጫን ከሚመጣልን መስኮት ላይ የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን።
shutdown –s –t number

🎈Number ቦታ ላይ የምንፈልገውን ሰከንድ እንጽፍለታለን።

🎈ለምሳሌ:- shutdown –s –t 3600 ብለን enter ብንለው ከ 1 ሰአት በኻላ ኮምፒተራችን በራሱ ይዘጋል ማለት ነው።

🎈 ሌላው ሀሳባችንን ብንቀይር እና ያዘዝነውን ለማጥፋት ብንፈልግ window + R ተጭነን የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን።
shutdown –a

🏳️ ከላይ ያለው በዋነኛነት ለ window 10 የሚሰራ ሲሆን በሌሎች window OS ላይም ሊሰራ ይችላል።
════❁✿❁ ═══════
✅Telegram channel
https://t.me/mobileproblemsolution

Address

Dangila

Telephone

+251915272842

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habte IT Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habte IT Media:

Share