Dessie TIMES

Dessie TIMES This Page Report about
DESSIE&AROUND DESSIE

Dessie TIME
24/08/2025

Dessie TIME

24/08/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! አየለ ሙሉ ጌታ, Alemayehu Belay

17/08/2025

ደበበ እሸቱ ለውድ ሀገሩ ኢትዮጵያና ለሕዝቧ በነበረው ጥልቅ ፍቅር፣ ለኪነጥበብ ዕድገትና ለእውቀት መዳበር ባበረከተው አስተዋጽኦ ሲታወስ ይኖራል - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ስላሴ

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 11/2017(ኢዜአ)፡- አርቲስት ደበበ እሸቱ ለውድ ሀገሩ ኢትዮጵያና ለሕዝቧ በነበረው ጥልቅ ፍቅር፣ ለኪነጥበብ ዕድገትና ለእውቀት መዳበር ባበረከተው አስተዋጽኦ ሲታወስ ይኖራል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ስላሴ ገለጹ።

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ስላሴ በአርቲስት ደበበ እሸቱ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።

ፕሬዚዳንት ታዬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የሀዘን መልዕክት አንጋፉውና ተወዳጁ የኪነጥበብ ሰው ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየቱ የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን እገልጻለሁ ብለዋል።

ደበበ ለውድ ሀገሩ ኢትዮጵያና ለሕዝቧ በነበረው ጥልቅ ፍቅር፣ ለኪነጥበብ ዕድገትና ለእውቀት መዳበር ባበረከተው አስተዋጽኦ ሲታወስ ይኖራል ሲሉም ነው የገለጹት።

ሕይወቱን ለእውነትና ለጥበብ የሰጠ፣ ለትውልድ አርአያ የሆነ ታላቅ ሰው ነበር ያሉት ፕሬዚዳንት ታዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሲሉም ገልጸዋል።



#ኢዜአ

17/08/2025

Dessie Time

wild and ground district of of 3rd world liver addis ababa former round of Cinema Ras ,people sheltered on day time many...
23/08/2021

wild and ground district of of 3rd world liver addis ababa former round of Cinema Ras ,people sheltered on day time many of them came from 11 states of Ethiopia .this people daily income estimated under quarter of dollar per day.

17/08/2021

ተቆጣጠሩ የሚባል ነገር ???የከተማውን ፖሊስ ማዘዣ ነው።የከተማውን ማዘጋጃ ቤት ነው።የከተማውን የውሐ መስመር ነው።የከተማውን ፍርድ ቤት ነው። የከተማውን የደሕንነት ቢሮ ነው???????

Dessie Amhara region the first uknown military readiness over northen militance .Most of this people college graduated a...
08/08/2021

Dessie Amhara region the first uknown military readiness over northen militance .
Most of this people college graduated and self employed
ደሴ።ሰሜን ባመጸው ጦር ላይ የአዳዲስ ምልምል ወታደሮች አብዘሐኞቹ ኮሌጅ ምሩቅና በግል ስራ የሚተዳደሩ ናቸው።

Address

ደሴ ጎልደን ጌት ሖቴል መንገድ
Dessie

Opening Hours

Monday 03:00 - 00:00
Tuesday 03:00 - 00:00
Wednesday 03:00 - 00:00
Thursday 03:00 - 00:00
Friday 03:00 - 00:00
Saturday 03:00 - 00:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dessie TIMES posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share