Gimba News

Gimba News News

03/07/2022

የመጀመሪያው ዓላማየ የመጨረሻውም ዓላማየ የጊምባን እና የምዕራብ ወሎን ህዝብ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት እንድሁም የምዕራብ ወሎ እድገት ናፋቂ የጊምባ እረኛ ነኝ።

01/05/2022

+++ ይች አለም ከንቱ ናት ++
ብሎ የጀመረው ፀሀፊ ምን ፃፈ ??

+++ Stop killing +++
30/04/2022

+++ Stop killing +++

15/04/2022
ውድና የተከበራችሁ በሀገር ውሰጥና ከሀገር ውጭ እምትኖሩ  የሀገሬ ልጆች በቅድሚያ የከበረ ሰላምታየን ማቅረብ እወዳለሁ ከዚህ በመቀጠል " Gimba News ይህ Official Face ገፅ የተ...
15/04/2022

ውድና የተከበራችሁ በሀገር ውሰጥና ከሀገር ውጭ እምትኖሩ የሀገሬ ልጆች በቅድሚያ የከበረ ሰላምታየን ማቅረብ እወዳለሁ ከዚህ በመቀጠል " Gimba News ይህ Official Face ገፅ የተከፈተው ለሀገራችንና አካባቢያችን የሚጠቅሙ ነገሮችን የምንወያይበትና በጋራ እምንሰራበት የጋራ ገፅ ሲሆን ስለ ሀገራችን ይጠቅማሉ የምትሉትን ሁሉ እያጋራችሁኝ በጋራ እየተወያየን እምንሰራበት ገፅ ነው
👉 በዚህ ገፅ ላይ የማይፈፀሙ ተግባራት :- ጥላቻን ፣ ቂምበቀልነትን ፣ ዘረኝነትን ፣ ሀይማኖታዊ ክርክርን ፣ እና የመሳሰሉትን የአካባቢያችንን ማህበረሰብ ባህል ፣ ወግና ልማድ የሚያንቋሽሹ ተግባሮችን ማንፀባረቅ በፍፁም የተከለከለ ነው ።
////////// የሰላም ገፅ /////////:

Address

News
Dessie
GIMBANEWS

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gimba News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share