Estif Prod

Estif Prod Here is where you will learn about Graphics Design and Video Editing. So, stay tuned with us so that you won't regret for not joining earlier.

🌈💒✨እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ✨   #ትንሳኤ  #አብይፆም    #ፋሲካ
19/04/2025

🌈💒✨እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ✨

#ትንሳኤ #አብይፆም #ፋሲካ

ደብረ ዘይት የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ስያሜውም ከኢትዮያዊው የዜማ ሊቅ ከቅዱስ ያሬድ የተገኘ ነው። ?🏡 ቤተሰብ ይሁኑ        #ደብረዘይት  #እፎይ  #ሰንበት  #አብይ...
22/03/2025

ደብረ ዘይት የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ስያሜውም ከኢትዮያዊው የዜማ ሊቅ ከቅዱስ ያሬድ የተገኘ ነው።

?

🏡 ቤተሰብ ይሁኑ

#ደብረዘይት #እፎይ #ሰንበት #አብይፆም #ተዋህዶ

Lk
24/07/2024

Lk

07/10/2016

ታክሲ ውስጥ ነን አዛውንቷ ከኋላ
ወንበ … ር ወጣቱ ደሞ ከፊት
ወንበር
,,,,,
ይመስለኛል እማማ የበሉት ምግብ
አልተስማማቸውም,,, እናም
ተፈጥሮ
በሰጠቻቸው ነፃነት በመጠቀም
ተኮሱ
,,,
ወጣቱን ድንጋጤ እኔን ሳቅ
አፈነን,,, ዞር ብሎ
ተመለከታቸው እማማ ምንም ኮሽ
አላለባቸው,,,
ታክሲው ይጓዛል,,..
ጥቂት ቆይቶ አዛውንቷ ከሆዳቸው
ጋር በፒያኖ መጫወት
ቀጥለዋል በድጋሚ ፈሱ… ድው።!!..
ልጁ ድንጋጤው ወደ ንዴት
ተለውጦ ዞሮ አፈጠጠባቸው
,,የኔ ሳቅ ሊገነፍል አስቧል,,,
አሁንም ጉዞ አልተቋረጠም
የእማማም ሙዚቃ
ቀጥሏል … ድው ።ፈሳቸውን ለ3ኛ
ጊዜ,,,...
አሁን ልጁ ጨሰ በንዴት ለ3ኛ ጊዜ
ዞር ብሎ በተዋበ
ግልምጫ አዛውንቷን አነሳቸው,,,..
እሳቸውም ዘና … ኮራ … ኮስተር
በማለት ወጣቱ በአንክሮ
እየተመለከቱ … "ምነው ልጄ እኔ
ለፈሳሁት ሶስት ጊዜ
አንገትህ ዞረሳ,,, ስምህ ነው
እንዴ?? "
ብለው እርፍ
እኔም ሳቄን ዝርግፍ!!!

01/10/2016

የ 70 አመት እድሜ ያላቸው ሽማግሌ መንገድ በማቋረጥ ላይ ሳሉ አንዲት መኪና እያበረረች መጥታ አጠገባቸው "ሲጢጢጢጢ" ብላ ቆማች .
ሽማግሌውም በመኪናዋ ከመገጨት ለጥቂት ተረፉ መኪናዋን እየነዳች የነበረችዋ ሹፌርም በጣም ተናዳ ከመኪናዋ በመውረድ "ለምንድነው እያዩ የምይሄዱት?" አለቻቸው
ሽማግሌውም "ኸረ ልጄ ስህተቱ እኮ ያንቺው ነው። .
ሴትየዋም፦ስሙ አባቴ እኔ መኪና በማሽከርከር የ 15 አመት ልምድ ያለኝ ሰው ነኝ"
ሽማግሌውም.....
"ኸረ ልጄ እኔም በእግሬ በመጓዝ የ 70 አመት ልምድ ያለኝ ሰው ነኝ።
ተጨማሪ ቀልዶች ለማግኝት Like & share ያድርጉ።

01/10/2016

የቆሙ አሉ እንበል፡፡
የመጀመሪያው ሰው በእጁ ያለው ሽጉጥ ይዟል፡፡
የመጀመሪያው ሰው ሽጉጡን አውጥቶ ሁለተኛውን ሰው ይገድለውና ለሶስተኛው ሰው ሽጉጡን ይሰጠዋል፡፡
ሶስተኛው ሰውም ያንን ሽጉጥ በመጠቀም አራተኛውን ሰው ይገድልና ለአምስተኛው ሰው ያቀብላል፡፡

ድ_ሰው_ብቻ_እስኪቀር_ቢ
ቀጥል_ስንተኛው_ሰው_በህ
ይወት_ይተርፋል_ ???

30/09/2016

አሮጊቷ ደረጃ ላይ ቁጭ ብለው ያቃስታሉ ... እየተጣደፈ
የሚሮጠው ወጣት አይቶ
ማለፍ አልቻለም ... አጠገባቸው ደረሰና ...
" እማማ ምን ሆነው ነው ? "
አለ ቀና እንዲሉ አገጫቸውን ከፍ እያደረገ ... " በጣም
አሞኛል ! እግሬ አልቆም አልሄድ ብሎኝ ቤቴ መድረስ
አልቻልኩም "
" ቤትዎ የት ነው ? "
" አራተኛ ፎቅ ላይ "
" ደግፌ ልውሰድዎት ? "
" በድጋፍ እንኳን አልችልም ልጄ "
" ምን ላድርግ ታዲያ እማማ ? "
" አዝለህ አውጣኝ "
አሉ በስስት እየተመለከቱት ...
" ከብደውኝ ብደፋቸውስ ? "
አሰበ ።
የአቅሙን ለመሞከር ቆርጦ እንደምንም ተሸክሞ አደረሳቸው ።
ገና ከወገቡ እንዳወረዳቸው በሩጫ ያህል ወደ ቤታቸው
ተንደረደሩ ... ግራ ገብቶት ሲያያቸው ...
" ልጄ እግዜር ይስጥህ እኔ እዚህ ለመድረስ ደረጃው ላይ
ስጎተት ኩዚ ጉኒ ያመልጠኝ ነበር ! " ብለውት ጥልቅ
ልብ ይበሉ ቀልዶች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ላይክ ና ሼር
ያድርጉ ።

Address

Dessie

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Estif Prod posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share