Wallame River

Wallame River Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wallame River, Dilla, Dila.

ቆጮ
30/10/2024

ቆጮ

16/09/2024
17/08/2024

Akka guutuu biyyaatti fooyya'iinsa siistema humna ibsaa irratti taasifamaa jiruun humni ibsaa guyyoota lamaan kanaaf addaan ciccituu akka danda'u giddu galli too'annoo humna ibsaa Itoophiyaa beeksiseera.
👇👇👇👇👇👇
FBC(Fana Broadcasting Corporate S.C)

31/07/2024

29/06/2024

ዲላ ዩኒቨርስቲ ሰመራ ካምፓስ የሚባል የለውም። ሰመራ የሚፈልግ ካለ #ዐፋር መሄድ መብቱ ነው። #ኸላስ 😜😄

ትልቁ ዋርካ ወደቀበአከባብ ከትንሽ ሥራ ጀምሮ እስከ አሁን እስካሉበት ደረጃ ጥሯል ሀብትም አፍርቷል አቶ ጀቤ ኩራ። እኚህ አባት በግጭት ወቅት አስታራቂ፣በሰላም ወቅት የልማት አርበኛ የሆኑትን...
02/03/2024

ትልቁ ዋርካ ወደቀ

በአከባብ ከትንሽ ሥራ ጀምሮ እስከ አሁን እስካሉበት ደረጃ ጥሯል ሀብትም አፍርቷል አቶ ጀቤ ኩራ።

እኚህ አባት በግጭት ወቅት አስታራቂ፣በሰላም ወቅት የልማት አርበኛ የሆኑትን አባት ህልፈተ ሞት መስማት እጅግ ያማል።

በጌዴኦ ዞን ከዲላ እስከ ገደብና አካባብበ አጎራባች ኦሮሚያን ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ጨምሮ ድምቀት የነበሩ ጀቦ ኩራ ለቤተሰባቸው ብቻም የኖሩ ሳይሆኑ ከወጣት ጋር ልብን የሚያሸፍት ተስፋን በማቀበል፣ከእኩዮቻቸው ጋር ለሀገር መፍትሄ አፈላላጊ፣ ከመንግስት ጋር የልማት አርበኛ በመሆን ኖረው አለፉ።
በእኚህ ሁለገብ አባት ህልፈተ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለመላው ቤተሰባቸውና ዘመድ አዝማዳቸው መፅናናትን ይመኛል።

Every evil eyes monitoring your progress shall go blind in Jesus name.
22/12/2023

Every evil eyes monitoring your progress shall go blind in Jesus name.

02/12/2023

Address

Dilla
Dila

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wallame River posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share