የኦፋ ወረዳ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፌት ቤት Offa 2

  • Home
  • Ethiopia
  • Dila
  • የኦፋ ወረዳ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፌት ቤት Offa 2

የኦፋ ወረዳ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፌት ቤት Offa 2 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የኦፋ ወረዳ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፌት ቤት Offa 2, Newspaper, Dila.

06/03/2025
06/03/2025
06/03/2025
06/03/2025
06/03/2025
06/03/2025
06/03/2025
የኦፋ ወረዳ ምክር ቤት ከኦፋ ወረዳ ወደ ገሱባ ከተማ አስተዳደር በከፊል የተካለሉ 3 ቀበሌያት በምክርቤት አባላት አፀደቀ።የካቲት 27/2017 ዓ.ም በወላይታ ዞን የኦፋ ወረዳ ምክር ቤት 4ኛ...
06/03/2025

የኦፋ ወረዳ ምክር ቤት ከኦፋ ወረዳ ወደ ገሱባ ከተማ አስተዳደር በከፊል የተካለሉ 3 ቀበሌያት በምክርቤት አባላት አፀደቀ።

የካቲት 27/2017 ዓ.ም በወላይታ ዞን የኦፋ ወረዳ ምክር ቤት 4ኛ ዙር ምርጫ 12ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 38ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።

ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባኤ ከኦፋ ወረዳ ወደ ገሱባ ከተማ አስተዳደር በከፊል የተካለሉ 3 ቀበሌያትን ማለትም ኮዶ፣ሴሬ ኤሾ እና ቡሻ ሲሆኑ በምክር ቤት አባላት ቀርቦ ይሁንታ አግኝቷል።

06/03/2025
06/03/2025

አዲስ የኢንዱስትሪ ማሕበረሰብ እየተፈጠረ ነው- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ አዲስ የኢንዱስትሪ ማሕበረሰብ መፈጠሩን አመላካች ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሆሚቾ የጥይት ማምረቻ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡

በጉብኝቱ ወቅት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ባደረጉት ንግግር፤ አዲስ የኢንዱስትሪ ማሕበረሰብ መፈጠሩን ገልጸዋል፡፡

ከመከላከያ ሠራዊት ዋና ዋና የሪፎርም አቅጣጫዎች መካከል በመከላከያ ትጥቅ ራስን መቻል አንዱ መሆኑን ጠቁመው፤ አሁን ላይ ዐቅም መገንባቱን አረጋግጠዋል፡፡

የሆሚቾ የጥይት ማምረቻ ፋብሪካን ዘመኑ በደረሰበት የዲጂታል ሥርዓት ውስጥ በማስገባት፤ ለከባድ፣ ቀላልና መካከለኛ መሣሪያዎች የሚያገለግሉ ተተኳሾችን ማምረት ተጀምሯል ነው ያሉት፡፡

በኢንዱስትሪው የተፈጠረው ዐቅም ከሀገሪቱ የአቅርቦት ፍላጎት በላይ መሆኑን ያነሱት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ፤ የውጭ ገበያንና ትውልድን ታሳቢ ተደርጎ መገንባቱን አስረድተዋል፡፡

በኃይለማርያም ተገኝ

06/03/2025

ሴቶች ተደራጅተው የኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየተሠራ ነው - ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴቶች በብድርና ቁጠባ በመደራጀት በኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሰፊ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ።

ሚኒስትሯ በዓለም ለ114ኛ እና በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ "ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።

ለመርኃግብሩ ከየካቲት 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መሥራቱን ገልጸው፤ ሴቶች በብድርና ቁጠባ በመደራጀት በኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሰፊ ሥራ እየተሠራ መሆኑን አመላክተዋል።

ሴቶች 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲቆጥቡ ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የጠቆሙት ኤርጎጌ (ዶ/ር)÷ በንቅናቄው 15 ሺህ ሴቶች የብድር አገልግሎት ተጠቃሚ እንደሚደረግ ገልጸዋል።

በተጨማሪም 45 ሺህ ሴቶች በሕዳሴ ግድብ ቦንድ ግዥ ላይ እንዲሳተፉም በትኩረት እንደሚሠራ አስራርተዋል።

በተካልኝ ኃይሉ

06/03/2025

Mantta Urkke Luqqaasi Ooffa allaanna sima dere doona gididi sunttettidosona.

06/03/2025

በትጥቅ ራስን መቻልን የሪፎርሙ ዋነኛ ትኩረት በማድረግ ውጤታማ ስራ እየተሰራ ነው፡- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ
**************

በትጥቅ ራስን መቻልን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሪፎርም ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ በማድረግ ውጤታማ ስራ እየተሰራ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ።

በኢንዱስትሪው መብቃት ለሀገር ገፅታ እና ለመከላከያ መጠናከር ያለው ሚና የላቀ መሆኑን በሆሚቾ አሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በነበራቸው ጉብኝት ተናግረዋል፡፡

ዘመኑን የዋጀ ለቀላል፣ ለመካከለኛ እና ለከባድ መሳሪያ የሚሆን ተተኳሽ ለማምረት የሚያስችል አቅም መገንባቱንም ነው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የገለጹት፡፡

ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ተተኳሽ ከውጭ ሀገራት ትገዛ እንደነበር ጠቅሰው፤ የግዢ ሂደቱ በዋናነት በሻጭ አካል ፍላጎት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ በተፈለገው ወቅት እና መጠን ማግኘት እንደማይቻል ገልጸዋል።

ከራስ ተጠቃሚነት ባሻገር የዘርፉን ገበያ ታሳቢ አድርጎ የተቀናጀ መሆኑንም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናግረዋል፡፡

በኢንዱስትሪው የተመዘገበው ስኬት ለኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግስት አኩሪ መሆኑን ገልጸዋል።

በአፎሚያ ክበበው

06/03/2025

Address

Dila
4909

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኦፋ ወረዳ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፌት ቤት Offa 2 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share