11/10/2022
*አንተ እና ሞት* ‼
🔚 ልክ ስትሞት ካንተ ሚወገደው ስምህ ነው።
ለዚህም
እንደ ሞትክ "ሬሳው የታለ" ማለት ይጀምራሉ
🛏 ሊሰግዱብህ ሲፈልጉም
"ሰላተል ጀናዛ(የሬሳ ሰላት) ስገዱ ይባባላሉ
🚐 ሊቀብሩህ ሲፈልጉም
"ሬሳውን አቅርቡት ይባባላሉ"
🔏 ገና ከጅረምሩ ስምህ ካንተ ላይ ይነሳል።
🔕 ጎሳህ ብሄርህ ዘርህ አያታልልህ‼
እቺ ዱንያ እንዴት የተዋረደችና ምንሄድባት ሀገር ደግሞ እንዴት የከበደች ናት❓
ተመልከት‼
ባንተ ሞት የሚፈጠረው ሀዘን በ3 መልኩ ነው
1ኛ, በዘፈቀደ አንተን የሚያውቁህ ሰዎች ናቸው። መሞትህ ሲሰሙ
=> "ውይ፣ ምስኪን፣ ነበር ሲያሳዝን ይላሉ"
2ኛ, የሚቀርቡህ ጓደኛችህ ናቸው። በምትሞት ጊዜ
=> ለቀናት ለሳምንታት ሊያዝኑ ይችላሉ ከዝያ በኋላ ወደ ጉዳያቸውና ወደ ሳቃቸው ይመለሳሉ።
3ኛ, ቤትህ ውስጥ ሚፈጠረው ጥልቅ የሆነ ሀዘን ነው።
=> እነርሱም ሳምንታትና ወራት አንዳንዴም ለአመታት ሊያዝኑ ይችላሉ።
ከዝያም ወደ ቀጣይ ህይወታቸውና ወደ ሳቃቸው መመለሳቸው አይቀርም።
☝ እንዲህ ☝ እንዲህ እያለ የዱንያ ታሪክህ ያከትማል‼
🔜 የአኼራ ታሪክህ (ህይወትህ) ይቀጥላል‼
⏬ በእርግጥ‼
👉🏿 ቁንጅናህ
👉🏿 ንብረትህ
👉🏿 ጤንነትህ
👉🏿 ወላጆችህ
👉🏿 ልጆችህ
👉🏿 ባለቤትህ
☝ ሁሉ ካንተ ይወገዳሉ‼
👇 እውነተኛ የሆነውን ህይወት አሁን ትጀምራለህ
👌🏿 ትጠየቃለህ‼
❓ ጌታህ ማን ነው
❓ እምነትህ ምንድን ነው
❓ ነብይህ ማን ነው
🔛 ለአኼራህ ምን አዘጋጅተሀል ❓❓❓❓
☝ ማስተንተን የሚሻ የሆነ ጉዳይ ነው።
👇 ሳትሰላች
=> ግድ የተደረጉ ዒባዳዎች
=> የተወደዱ የሆኑ ዒባዳዎች
=> ድብቅ የሆነ ምፅዋት
=> መልካም በሆኑ ስራዎች
=> ለሊት ላይ መቆም
☝ ላይ አጥብቀህ ያዝ ታገል ፈላህ ትወጣ ዘንድ ይከጀልልሀል‼
ልብ በል الله በተከበረ ንግግሩ ስለ ሟች ንግግር እንዲህ ይለናል
" *فيقول رب لولا أخرتني إلى أجل قريب فأصدق وأكن من الصالحين* ..."
{ ጌታዬ ሆይ ጥቂት የሆነ ጊዜ ብታቆየኝ ሰደቃ አደርግ ነበር ከደጋግ ባሮችም እሆን ነበር ይላል }
☝ ይህ ሟች ከስራዎች ሁሉ " فأصدق" ብሎ የተመኘው ለምን ይመስልሀል❓
=> ልፆም፣ዑምራ ላደርግ፣ ልሰግድ፣፣፣፣፣፣ ሳይሆን ሰደቃ(ምፅዋ) ላደርግ ነው ያለው።
☝ይህም የዲን ምሁራኖች እንደ ሚጠቅሱት
👌🏿 "ሰደቃን ለይቶ ሊመኝ አልቻለም => ከሞት በኋላ ያላትን ትሩፋት ስለ ተረዳ ቢሆን እንጂ"
🛤 ነገሩ የ الله መልዕክተኛ እንዳሉት ነው
" *አንድ ሰው ሲሞት ስራው ሁሉ ይቋረጣል ከ3 ነገሮች ውጪ* .... " ከነሱም አንድ
👉🏿 ከሞት በኋላ ቀጣይነት ያለው የሆነ መልካም ስራ(ሰደቃ) ነው።
👏 ወንድሜ ሆይ ቀጣይነት ያለው መልካም ስራ መስራት ካልቻልክ ቀጣይነት ያለው ወንጀል እንዳትሰራ ተጠንቀቅ‼
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ👇
https://t.me/Allah613
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄