Voice of Ethiopia

Voice of Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Voice of Ethiopia, Social Media Agency, Dire Dawa.

Ethiopia's historical legacy underscores the importance of resisting colonization; however, our current priority must be to establish a strong, resilient society committed to political freedom and the advancement of democratic governance !!

ተደመሩ 😂😂😂😂😂ተቀንሶ ያለቀ መንግስት እሳቤ 😂😂😂
24/09/2025

ተደመሩ 😂😂😂😂😂
ተቀንሶ ያለቀ መንግስት እሳቤ 😂😂😂

23/09/2025
17/09/2025

የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ
በጠና ታመሙ::

አዲስ አበባ፤ መስከረም 7 ቀን 2018 በእስር ላይ የሚገኙት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ በጤና እክል ምክንያት በጠና መታመማቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ለቢቢሲ ተናገሩ።

ጠበቃቸው ሰለሞን ገዛኸኝ እንዳሉት፣ ሰኞ ዕለት ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ውስጥ አግኝተዋቸው የነበረ ሲሆን፣ አቶ ክርስቲያን ከቅርብ ጊዜ በፊት ካደረጉት ቀዶ ሕክምና በኋላ ተገቢው ክትትል ባለማግኘታቸው ሕመማቸው እየተባባሰ መምጣቱን ገልጸዋል።

አንድ የቤተሰባቸው አባልም እንደተናገሩት፣ አቶ ክርስቲያን ከወራት በፊት በመቅረዝ ሆስፒታል ቀዶ ሕክምና ካደረጉ በኋላ፣ በቂ ክትትል ሳይደረግላቸው ወደ ማረሚያ ቤት እንዲመለሱ መደረጉ ለዚህ ሁኔታ እንደዳረጋቸው ተናግረዋል።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን (አብን) ወክለው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እንዲሁም በምክር ቤቱ የመንግሥት ወጪ፣ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበሩት አቶ ክርስቲያን፣ በአማራ

ክልል በተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ በኋላ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ከዚያም ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ ላለፉት ሁለት ዓመታት በእስር ላይ ይገኛሉ።

Via BBC Amharic

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች 😍😍
30/08/2025

የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች 😍😍

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Voice of Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share