Fitse Dire

Fitse Dire Creating a community-building awareness

03/07/2025

የትግራይ ህዝብ 100 % ጦርነት አይፈልግም፤ አይቶታል ፤ ትርፍ የለውም ፡፡
ጦርነት አያስፈልግም ፤ በሰላምና በውይይት ጉዳያችንን መፍታት ይቻላል ፡፡

ድሬዳዋ አስተዳደር ወረዳ 6 ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት

03/07/2025

ኢትዮጵያ የማዕድን ክምችት ያላት ሀገር ነች!!
ድሬዳዋ አስተዳደር ወረዳ 6 ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት

03/07/2025

ኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ ከ40 ወራት በኋላ አስመርቃ ስራ ላይ ትውላለች!!

:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

ድሬዳዋ አስተዳደር ወረዳ 6 ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት

03/07/2025

ህዳሴ ግድብ አልቋል!!

ህዳሴን እናስመርቃለን፤
ክረምቱ ሲያልቅ እናስመረቀዋለን።

:- ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

#ድሬዳዋ አስተዳደር ወረዳ 6 ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት

03/07/2025

ዘንድሮ በኢትዮጵያ በእጅጉ ታላላቅ ድሎች የተመዘገበበት ዓመት ነው።

ይህ ውጤት እንዲሳካ የተከበረው ም/ቤትና ሰፊው ህዝብ ላበረከተው አስተዋጽ አመሰግናለሁ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fitse Dire posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share