Cuseen Qaliyyu Macammad

Cuseen Qaliyyu Macammad Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Cuseen Qaliyyu Macammad, Digital creator, Dubte, Dubti.

23/07/2026

Nigist Eleni Hospital-WCU -wcumoment

16/07/2026

Meqe Nabi Mucammadal S.Q.W. salwaat oobisnay

16/07/2026
10/07/2026

With Nigist Eleni Hospital-WCU – I just got recognized as one of their top fans!

08/07/2026

Naharsi Malaak Docter Abiy Acmad Mala Buxal Abe Baxxaqsa. ...

08/07/2026

በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አባላቱ ያቀረቡላቸው ጥያቄዎች?

✍️ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደት በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ተጠናቆ የታለመለትን ሀገራዊ አላማ እንዲያሳካ መንግስት በቀጣይ ምን አይነት የሎጅስቲክስ፣ ፖለቲካዊና ተቋማዊ ድጋፍ ያደርጋል?

✍️ የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞች 35 በመቶ ግብር፣ 7በመቶ ጡረታ በድምሩ 42 በመቶ ይቆረጥበታል። እጁ ላይ ከሚደርሰው 58 በመቶ ደመወዝ ላይ በእያንዳንዱ በሚሸምተው ሸቀጣሸቀጥ ላይ 15 በመቶ ቫት ይቆረጣል።

✍️ በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥና የትግራይ ህዝብ ከሀገራዊ የልማት ፍሬ የበለጠ ተጠቃሚ እንዲሆን መንግሥት በአሁኑ ወቅት እየወሰዳቸው ያሉ ተጨባጭ እርምጃዎችና የወደፊት እቅዶች ምንድናቸው? ከሰላም ወዳዱ የትግራይ ህዝብ፣ ምሁራን፣ ወጣቶች፣ የሚዲያ ሰዎችና ፖለቲካኞች ምን ይጠበቃል?

✍️ ይህ ታላቅ ሀገራዊ እድል ያለመስተጓጎል እንዲሳካ ከእያንዳንዱ ዜጋ፣ ከፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ከሲቪክ ተቋማት፣ ከኢትዮጵያ ወዳጆችና አጋር አካላት በአሁኑ ወቅት ምን አይነት ንቁ ተሳትፎና የጋራ ሀላፊነት ይጠበቃል?

✍️ ተጀመረው ላልተጠናቀቁ እና ሳይጀመሩ ታቅደው ለቀሩ ፕሮጀክቶች ምን የታሰበ ነገር አለ?

✍️በአዲስ አበባ ያለው የተማሪዎች ምገባ በሌሎች ክልሎችም እንዲጀመር እና አስገዳጅ ቢደረግ

✍️ የባህር በር ጥያቄ ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ቢያብራሩልን

✍️ በከፍተኛ ዋጋና ድጎማ የገባውን ነዳጅ ለምን በትክክል ማሰራጨት አልተቻለም? መፍትሔውስ ምንድን ነው?

08/07/2026

Address

Dubte
Dubti
DUBTI

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cuseen Qaliyyu Macammad posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share