Dudubu Media

Dudubu Media Dudubu Media
Voice of the People.

15/03/2026

20 ሚሊየን

12/03/2026

''በግደታ ብልፅግናን የሚመርጡ 5 ሰዎችን በስራችሁ አስመዝግቡ እየተባልን ነው'' ነዋሪዎች

ምርጫ2018 የመንግስት ሰራተኞች እና አንዳንድ ነዋሪዎች በመጪው ምርጫ ለብልፅግና ፓርቲ የሚመርጡ ሌሎች 5 ሰዎችን በስራቸው እንዲያስመዘግቡ እየተገደዱ መሆኑን ተናገሩ

"ምርጫ ቅስቀሳ በሶሻል ሚዲያ አማራጮች መጠቀም ሲቻል ለምን በየቤቱ ዳታ በመሰብሰብ በራሪ ወረቀትን መላክ አስፈለገ?

የላፍቶ ክ/ከተማ ነዋሪ

12/03/2026
24/05/2024
13/05/2024

የዞናችን ፖለቲካ የሚሰራው እንዴት መሰላችሁ...

1. አንድ መሪ በጣም ከተወደደና ሚያሽቃብጥለት ከበዛ "ሌባ" ነው ማለት ነው!
2 በተቃራኒው ደሞ ጥላቻና ትችት ሚበዛበት ከሆነ እውነተኛና ለሌብነት አልመች ብሏቸዋል ማለት ነው😂

የሀምበሪቾ ቪው ሆቴል ባለቤት አቶ ደረበ ኤርምያስ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ210 አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል።01/01/2016Dudubu Media
12/09/2023

የሀምበሪቾ ቪው ሆቴል ባለቤት አቶ ደረበ ኤርምያስ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ210 አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል።

01/01/2016
Dudubu Media

  በሱማሌ ክልል የሚገኙ የደቡብ ልጆች የሱማሌ ልጅ ተደፍራ ሞተች በሚል ተልካሻ ምክንያት ደቡብ ብቻ እየመረጡ በግፍ እየታሰሩና እየተገደሉ ነው እባካቹ ለሚመለከተው አካል እድርሱልኝ ሐሰተኛ ...
30/08/2023

በሱማሌ ክልል የሚገኙ የደቡብ ልጆች የሱማሌ ልጅ ተደፍራ ሞተች በሚል ተልካሻ ምክንያት ደቡብ ብቻ እየመረጡ በግፍ እየታሰሩና እየተገደሉ ነው እባካቹ ለሚመለከተው አካል እድርሱልኝ ሐሰተኛ መረጃ ነው ብላቹ እትለፉት

በዱራሜ ከተማ አየተሰራ ካለው የመንገድ ዳር የውበት መብራት ጀርባ ያሉት ባለሀብት...አቶ  #ጢሞቴዎስ አያንቶ ይባላሉ። ትውልድና ዕድገታቸው በዳምቦያ ከተማ ሲሆን ነዋሪነታቸው ደቡብ አፍሪካ ...
27/08/2023

በዱራሜ ከተማ አየተሰራ ካለው የመንገድ ዳር የውበት መብራት ጀርባ ያሉት ባለሀብት...

አቶ #ጢሞቴዎስ አያንቶ ይባላሉ። ትውልድና ዕድገታቸው በዳምቦያ ከተማ ሲሆን ነዋሪነታቸው ደቡብ አፍሪካ ነው።

ዱራሜ ከተማ ያማረችና የተዋበች እንድትሆን በርካታ 100 ሺህ ብሮችን በመመደብ የመንገድ ዳር የውበት መብራት በከተማው እንዲዘረጋ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርገዋል።

በቅርቡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፀድቆ ግንባታው የሚጀመር ትልቅ የሆቴል ፕሮጀክት በሂደት ላይ ነው።

አቶ ጢሞቴዎስ አያንቶ ለሌሎች የዞኑ ባለሀብቶችም ትልቅ መነሳሳት እና አርአያ የሚሆኑ ናቸው።

© የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን

Dudubu Media
____________________________
Contact Us

Telegram -

Email - [email protected]

Facebook - https://www.facebook.com/profile.php?id=100088863376946&mibextid=Z

22/08/2023
96ሺ ብር የመለሰው ወጣት!  #ሀላባበመዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን ሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ሁለት ሞቶረኞች መጠነኛ ጉዳት ደርሶባቸው በቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና እየተደረ...
21/08/2023

96ሺ ብር የመለሰው ወጣት! #ሀላባ

በመዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን ሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ሁለት ሞቶረኞች መጠነኛ ጉዳት ደርሶባቸው በቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።

የግጭት አደጋው በደረሰበት ወቅት አንድ መልካም ወጣት ከተጎጂ ግለሰቦች የወደቀውን ገንዘብ በማንሳት ለቁሊቶ ከተማ ፖሊስ አስረክቧል።

የከተማ ፖሊስም ከበጎ ወጣት የተረከበውን 96,000 (ዘጠና ስድስት ሺህ) ብር ለባለቤቱ አስረክቧል።

  Sportእንኳን ደስ አለን!🇪🇹በቡዳፔስት የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና በወንዶች የ10 ሺ ሜትር  ሩጫ ውድድር  ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ  የነሀስ ሜዳሊያ በማምጣት ተጨማሪ ድል አስመስግቧል...
20/08/2023

Sport
እንኳን ደስ አለን!🇪🇹

በቡዳፔስት የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና በወንዶች የ10 ሺ ሜትር ሩጫ ውድድር ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የነሀስ ሜዳሊያ በማምጣት ተጨማሪ ድል አስመስግቧል።

እንኳን ደስ አለን!

 #ሁለተኛ ዙር ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ  በኢሮፓ ዩኒየን  እና በአሜሪካ ኤምባሲይህ ታሪካዊው ትዕይንት በቅርብ ቀን በኢሮፓ ዩኒየን እና በአማሪካ ኤምባሲ ይደገማል። #ፍትህ ለሰፊው ስራ ወዳድ ለ...
20/08/2023

#ሁለተኛ ዙር ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኢሮፓ ዩኒየን እና በአሜሪካ ኤምባሲ

ይህ ታሪካዊው ትዕይንት በቅርብ ቀን በኢሮፓ ዩኒየን እና በአማሪካ ኤምባሲ ይደገማል።

#ፍትህ ለሰፊው ስራ ወዳድ ለታታሪው፣ልማት ለተጠማው ለጀግናው ደግሞም በሀገሩ ለማይደራደረው ለከምባታ ህዝብ ይሁን እያልን ሁሉም ኢትዮጵያዊ በዚህ ታሪካዊ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ዞናዊ ልማትን ፍለጋ ወደ አደባባይ ያቀናሉ። የዞኑ ተወላጆች፣አድናቂዎችና ወንድም ህዝቦች መላው ኢትዮጵያውያን ጭምር በዚህ ታሪካዊ ሰልፍ ላይ እንዲገኙ እናሳስባለን።

Address

Durame
Durame

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dudubu Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share