
07/11/2024
ይሄ ከሺንሺቾ ከተማ ከ3.5 ክ.ሜ ርቀት የሚገኘው የገመሻ ፍል ዉሃ መዋኛ ገንዳ ሲሆን ማንኛውም ሰዉ ወደ ገንደዉ ከመግባቱ በፊት ቅድሚያ ሻወር መዉሰድ የግድ ሲሆን ቀድሞ ያልተጠበን ሰዉ ወደ ዉስጥ መግባት የተከለከለ ነዉ ። ( ለጊዜው የህገ ደንቦቹ ፎቶ ስለሌለኝ በቀጣይ ) ፎቶ ተነስተው ፖስት ከማድረግ በላይ ማስታወቂያ መስረት ማለት ገፅታን ከነፎርማሊትዎቹ ማቅረብ ነዉ !
እሷ በጫማዋ የረገጠችበት ቦታ ከገንዳዉ በተለያየ ምክንያት የሚወጣ ዉሃ የሚኖር ሲሆን ዉሃዉም ተመልሶ ወደ ገንዳው የመግባት አጋጣሚዉ ብዙ ነዉ !!!!
ማስታወቂያ ሲሰራ ጥንቃቄ ለህገ ደንቦች እና ላሉበት ቦታ ይደረጋል !
አከባቢያችንን ለማስተዋወቅ የምታደርጉት ጥረት እጅግ የሚያስመሰግን ነዉ 🙏
በመልካም ጎኑ እንድታዩት 🙏🙏🙏