
19/04/2024
ሳይንስ የሰው ልጅ ለመኖር አራት መሰረታዊ ነገሮች ያስፈልጉታል ይላል። እነሱም፦
1- ውሃ
2-አየር
3-ምግብ
4- ብርሃን
መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ ስለ ክርስቶስ ምን እንደሚል ተመልከት
1- የሕይወት ውሃ እኔ ነኝ!
2- የሕይወት እስትንፋስ እኔ ነኝ!
3- የሕይወት ምግብ እኔ ነኝ!
4- የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ!
አዎ ሳይንስ ትክክል ነው።ለአማኞች ለመኖር ክርስቶስ ያስፈልገናል!