
15/08/2025
ይህ ሌጀንድ ማነው?
በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ስማቸው ጎልቶ ከሚጠቀሱ ሌጀንዶች ተርታ አንዱ የሆነው ይህ ተጫዋች ማነው? ሲጫወት ያያችሁት ትውስታችሁን አጋሩን ።
(አሁን የሚኖረው ለንደን ነው ። በቅርቡ እናቀርበዋለን ። ምን እንጠይቅላችሁ?)
የኢትዮጵያን ቀደምት ከዋክብት እያነገስን ፤ አዲሶቹን እያሳደግን፤ ታሪካቸውን ለመጪዎቹ እናሻግራለን ✅
Afro Soccer Ethiopia/አፍሮ ሶከር ኢትዮጵያ