18/08/2026
Online ገንዘብ መስራት አሁን ላይ እጅግ በጣም አዋጭ ቢሆንም፣ ብዙዎች ግን የተሳሳተ መንገድ ላይ እየባዘኑ ነው። እንዴት Online ላይ ብር ልስራ? ብለህ ብትጠይቀኝ፣ አጭር እና ግልፅ መልሴ ይሄ ነው ...
ሰው የሚፈልገውና ለሰው የምትሰጠው እውነተኛ Value ይኑርህ
ገንዘብ ዝም ብሎ አየር ላይ አይመጣም፤ ገንዘብ የምታገኘው የሰዎችን ችግር ስትፈታ ነው። ይህ Value የተባለው ነገር ብዙ መልክ አለው...
📌 ለሰዎች እና ለድርጅቶች Logo፣ Website፣ App ወይም የተሟላ System Design አድርጎ መስራት።
📌 በTechnology እና በDigital አገልግሎቶች ዙሪያ ጥልቅ የሆነ የምክር አገልግሎት (Guidance) እና መፍትሄ ለድርጅቶች መስጠት።
📌 የሰዎችን እና የቢዝነሶችን Social Media Account በብቃት ማስተዳደር፣ Engagement መጨመር እና ማሳደግ።
📌 የራሳችሁን Agency በመመስረት Ads Run ማድረግ እና የMarketing ዘመቻዎችን በውጤታማነት መምራት።
📌 ትክክለኛ ሻጭን እና ገዢን የሚያገናኝ Platform በመክፈት ሰዎችን በማገናኘት ማትረፍ ። ( ቀንደኛ ደላላ መሆን 😁) ..... እያለ እያለ ይቀጥላል
Give real value, and the market will pay you off!