Armachiho Press

Armachiho Press Our goal is to build an informed generation.

የታች አርማጭሆ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች አሁን ያሉበት ሁኔታ😂
30/05/2025

የታች አርማጭሆ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች አሁን ያሉበት ሁኔታ😂

30/05/2025

Happy follow-versary to my awesome followers. Thanks for all your support! Alemayehu Simon, ሙሉቀን መልካሙ

የሳንጃ ዳሽን ቢራ ማከፋፈያ ማህበርና የታች አርማጭሆ ወረዳ አስተዳደር ***********************************በሚል እርዕስ ነገ የምናጋራቹሁ ነገር ይኖረናል። ይጠብቁን....
22/05/2025

የሳንጃ ዳሽን ቢራ ማከፋፈያ ማህበርና የታች አርማጭሆ ወረዳ አስተዳደር
***********************************
በሚል እርዕስ ነገ የምናጋራቹሁ ነገር ይኖረናል።

ይጠብቁን....

21/05/2025

የግንቦት 13/09/2017 አጫጭር መረጃዎች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🌍☞ የአሜሪካው አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ፣ ወደ ትግራይ አቅንተው ከሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል፣ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት አማኑኤል አሠፋና ከጸጥታ ኃይሎች ከፍተኛ አዛዦች ጋር በጸጥታ፣ በፖለቲካዊ እንቅስቃሴ፣ በሰብዓዊ ጉዳዮች፣ በፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት አተገባበርና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።

🌍☞የጤና ሚኒስትር ዴኤታው ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በጤና ተቋማት ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ በኢቲቪ ቀርበው በሰጡት መረጃ ቀጣዩ እርምጃ የሙያ ፍቃድ መሰረዝና ከትምህርት ገበታ ማገድ የሚሉት ሊተገበሩ እንደሚችሉ ገለፁ፡፡ ራበኝ ብሎ አቤቱታ ለቀረበ የጤና ባለሙያ ሽራፊ ዳቦ ከመሰጠት ይልቅ ዱላ ጥይት እና እስር ደግሶ ማስፈራራቱ የት ያደርሳል? ይህ መግለጫ በሃገራችን ውስጥ ዲሞክራሲ ብሎ ከማውራት የዘለለ ምድር ላይ አለመኖሩን ያረጋግጣል፡፡

መንግስት ሰራተኛውን በችግር አቅማዳ ውስጥ አጭቆ ሃገር አደገች አንሰራራች ብሎ የስደት አስከፊነትን ፕሮግራም በሚዲያው እንዲተላለፍ ማድረጉ ይገርማል፡፡ አንዳዶቹ መንግስት በእኛ ላይ እያደረገ ያለው ነገር በሃገራችን እንድንተማመን አላስቻለንም ባርነት ከዛ የከፋ አይደለም ይላሉ፡፡ የዋጋ ንረቱ እኛን አጣጥፎን ሲሄድ ደመወዛችንን አንድ ቦታ ላይ በመቸከል እንዳይነቃነቅ አድርጎ በችግር ከሰመጥን በሗላ ማስተካከያ ተብሎ የተደረገው ነገር ከድጡ ወደማጡ ወስዶናል፡፡

መንግስት ያደረገው ጭማሬ ተደምሮ በቢሊዮን ሊቆጠር ይችላል ነገር ግን ለዘመናት ለፍተን በገነባነው የትምህርት ደረጃ ላይ ተቀልዶበታል 500 ብር 800 ብር የተጨመረልን ሰዎች አለን ይህ እንግዲህ በኑሮ ውድነት፣ በቤት ኪራይ እና በዶራል ጭማሬ ምክንያት ለሟሟችው ደመወዛችን ምን ፋይዳ እንደምትሰጥ ህዝብ ይፈረደን ብለዋል፡፡ ይህ ለተከታዩ ትውልድ ተስፋ በማሳጣት የራሱን ጠባሳ ያሳርፋል፡፡ ተምሳሌት አድርጎ የሚያየው መ/ሩ ህይወት ስላላረካው አብዛኛዎቹ ልጆች ምን መሆን ትፈልጋላችሁ ተብለው ሲጠየቁ ዶክተር የሚሉ ተማሪዎችን ጭምር የሚያሸማቅቅ ሂደት በመሆኑ ሊታሰብበት ይገባል ብለዋል፡፡

🌍☞ከታህሳስ 2017 ዓ.ም ጀምሮ በዕድሳት ምክንያት ተዘግቶ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም፣ ከግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል፡

🌍☞በግል ጉዳይ ምክንያት 12 ዓመት ያክል ሙዚቃ አቋርጣ ዳግም ወደሙዚቃው አለም የተመለሰችው ድምጻዊት ሐይማኖት ግርማ አራተኛ አልበሟን ለአድማጮቿ በቅርብ ቀን በናሁም ሪከርድስ አማካኝነት ልታደረስ መሆኑን ገልፃለች፡፡

🌍☞ ከፖለቲካ ፖርቲነት የተሰረዘው ህውሃት ትግራይን ሀገር አድርጎ ለመመስረት በሽሬ ከተማ ህዝብ ጋር መወያዬቱ ታውቋል። የህዝብ ፍላጎት በወረቀት በተዘጋጀ መጠይቅ እየተሰበሰበ መሆኑን የሰነድ ማስረጃዎች ይጠቁመማሉ። በኢትዮጵያ እውቅና የሌለው ህውሃት ከኤርትራ መንግስት ጋር አጋርነት እየመሠረተ መሆኑ ሲነገር ቆይቷል። ሂደቱም ትግርኛ ተናጋሪ ህዝቦችን በአንድ አድርጎ ሀገር የመመስረት ምክክር እንዳለበት መረጃዎቹ ጠቁመዋል።

🌍☞የሕዝባዊ ወያነ አርነት ትግራይ ህወሓት ሁለት ክንፎች ተከፋፍለው አዲስአበባ እና አስመራ ካሉ ሐይሎች ጋር እየሰሩ ክልሉን ወደ አደገኛ መንገድ እየመሩ ነው ሲል የትግራይ ነፃነት ፓርቲ ከሰሰ።

🌍☞ግንቦት 8/09/2017 ዓ.ም በመቀሌ ማዕከላዊ ፍርድ ቤት በአንዲት ግለሰብ ሞት ላይ የተፈፀመ ወንጀል ለመዳኘት በተጠራው ችሎት የተጠርጣሪ ቤተሰቦች ችሎቱን ከመረበሽ በዘለለ በዳኞችና አቃቤ ህግ ላይ መጥፎ ቃላት በመጠቀም ዝተዋ

20/05/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Gech Ayu, Molla Teklie

17/05/2025

ታች አርማጭሆ ወረዳ ያጋጠመውን የበጀት ጉድለት ምክንያቱን ሊያስረዳን የሚችል ባለ ሙያ ይኖር ይሆን?

የሳንጃን ውሃ ብልሽትና ይሄን ፎቶ ምን አገናኘው😌 ምንጭ_ውሃ ጠጡ😂
16/05/2025

የሳንጃን ውሃ ብልሽትና ይሄን ፎቶ ምን አገናኘው😌

ምንጭ_ውሃ ጠጡ😂

15/05/2025

ሳንጃ ላይ የሚካሄደው የወጣቶች እግር ኳስ ደስ የሚል ቢሆንም የደንብ አሰከባሪዎች አለመኖር በጨዋታው ላይ አሉታዊ ጫና ማሳደሩን የስፖርት አፍቃሪያን ገልፃውልናል።

15/05/2025

በ ታች አርማጭሆ ወረዳ ዋና ከተማ ሳንጃ ላይ ተጀምረው ሳያልቁ እያረጁ ያሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች:
***********************************
1. የአረጋዊያን ህንፃ(ሲቪል ሰርቪስ ግቢ)
2. የአስተዳደር ህንፃ( አስተዳደር ግቢ ውስጥ)
3.የሳንጃ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ማሥፋፊያ ህንፃ( ት/ቤቱ ውስጥ)

ፕሮጀክቱ ለምን አልተጠናቀቀም?

14/05/2025

ሳንጃ ላይ ያለው ውሃ እንዲስተካከል የሁሉም ርብርብ አስፈላጊ ቢሆንም የሚገዛው እቃ የዋጋ ግመታ እንዲሁም ከ ህብረተሰቡ ብር ያለ ደረሠኝ መሠብሰቡ ቅሬታን እንዳስነሳ ለመረዳት ችለናል።

14/05/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Wolet Damtie, Kibr Maru, Masresha Mesafint, HaymaNot Aberham, ፀና ልቤ በእግዚአብሔር

 😧
12/05/2025

😧

Address

Gondar

Opening Hours

Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Armachiho Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share