Super Deaf Media

Super Deaf Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Super Deaf Media, Media/News Company, ethipia, Gonder.

13/07/2026

🚀 የ«5 ሚሊዮን ኮደሮች» ታላቅ ስኬት ቀጣይ አካል ይሁኑ!
በ3 ዓመት የታቀደው አገራዊ ግብ ከ2 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ተሳክቷል! ከ5 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ተመዝግበው፣ ከ3 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ስልጠናቸውን አጠናቀዋል። አሁን ደግሞ የእርስዎ ተራ ነው!

ወጣቶችና ተማሪዎች፤ የክረምት ጊዜያችሁን በዋዛ ሳታሳልፉ አሁኑኑ በመመዝገብ የነገው የዲጂታል መሪ ይሁኑ። እስከ ነሐሴ 2018 ዓ.ም. የሰልጣኞችን ቁጥር 7 ሚሊዮን ለማድረስ ለተሰነቀው አዲስ አገራዊ ግብ የበኩሎን ይወጡ!

🎯 "የምት #ገነቡት ነገ የሚጀምረው ዛሬ ነው!"

🔗 ሊንኩን ተጭነው አሁኑኑ ይመዝገቡ-Ethiocoders.et

28/06/2026

🎉🎓 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓🎉
ለዚህች ታላቅ ቀን በመብቃታችሁ ከልብ ደስ ብሎናል። ማንም ሰው ቢሆን ስኬት በቀላሉ አይመጣም፤ በተለይም መስማት የተሳናችሁ ተማሪዎቻችን ዛሬ ለዚህ ክብር የደረሳችሁት ነፋሱን ተቃርኖ ወደ ከፍታ እንደሚወጣ ንስር፣ የገጠማችሁን ፈተና ሁሉ በጽናት ተሻግራችሁ ነው። በዚህ ማንነታችሁ ግን ጥልቅ በሆነው የትምህርት ጉዟችሁ ላሳያችሁት አስደናቂ ትጋት ያለንን አድናቆት እየገለጽን፣ ቀጣዩ የሕይወት መንገዳችሁም በስኬት የተሞላ እንዲሆን እንመኛለን።

👏💐 መልካም ዕድል! 💐👏

እኔን የሚያካትት ፓርቲ መርጬዋለሁ።I just voted for the party that is inclusive of me.ኢትዮጵያ ትመርጣለች! #7ኛው ጠቅላላ ምርጫ #ዕጩ #መስማት ለተሳነው  .
01/06/2026

እኔን የሚያካትት ፓርቲ መርጬዋለሁ።

I just voted for the party that is inclusive of me.

ኢትዮጵያ ትመርጣለች!

#7ኛው ጠቅላላ ምርጫ #ዕጩ #መስማት ለተሳነው .

29/05/2026

እኛ የምንፈለገው መብት እንጂ ምፅዋት አይደለም።

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩ አቶ አበበ ታምራት

# #ዕጩ #መብት #ተደራሽነት #ፖለቲካ #ተሳትፎ #ምርጫ Deaf Media

🎥 በቅርቡ ይጠብቁን!​ከኢዜማ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩ ከአቶ አበበ ታምራት ጋር፤ "ያለእኛ ስለእኛ ምንም መደረግ የለበትም" በሚል ርዕስ የተደረገ ሰፊ የፖለቲካ ትንተና በቅርቡ በ Sup...
26/05/2026

🎥 በቅርቡ ይጠብቁን!

​ከኢዜማ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩ ከአቶ አበበ ታምራት ጋር፤ "ያለእኛ ስለእኛ ምንም መደረግ የለበትም" በሚል ርዕስ የተደረገ ሰፊ የፖለቲካ ትንተና በቅርቡ በ Super Deaf Podcast ዩቱብ ቻናል የሚለቀቅ ይሆናል።

​🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ይጠብቁን!

# #ዕጩ #መብት #ተደራሽነት #ፖለቲካ #ተሳትፎ #ምርጫ Deaf Media

25/05/2026

"በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የአካል ጉዳተኞች የምርጫ ተሳትፎ እንዲረጋገጥ ስለማድረግ"

እህታችን የምስራች

#ዕጩ #መብት #ተደራሽነት #ፖለቲካ #ተሳትፎ #በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ

"ለፍትሐዊና ጠንካራ ዲሞክራሲ የመስማት የተሳናቸው ወገኖች ተሳትፎ ወሳኝ ነው።"አቶ አበበ ታምራትበቂርቆስ ክፍለ ከተማ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩ  #ዕጩ  #መብት  #ተደራሽነት    #ፖለ...
23/05/2026

"ለፍትሐዊና ጠንካራ ዲሞክራሲ የመስማት የተሳናቸው ወገኖች ተሳትፎ ወሳኝ ነው።"

አቶ አበበ ታምራት

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩ

#ዕጩ #መብት #ተደራሽነት #ፖለቲካ #ተሳትፎ #ምርጫ Deaf Media

"መስማት የተሳናቸው ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጊዜው አሁን ነው::"አቶ አበበ ታምራትበቂርቆስ ክፍለ ከተማ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩ  #ዕጩ  #መብት  #ተደራሽነት    #ፖለቲካ  #...
22/05/2026

"መስማት የተሳናቸው ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጊዜው አሁን ነው::"

አቶ አበበ ታምራት

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩ

#ዕጩ #መብት #ተደራሽነት #ፖለቲካ #ተሳትፎ #ምርጫ Deaf Media

"የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ከሌሎች ቋንቋ እኩል ነው "አቶ አበበ ታምራትበቂርቆስ ክፍለ ከተማ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩ  #ዕጩ  #መብት  #ተደራሽነት    #ፖለቲካ  #ተሳትፎ  #ምርጫ ...
21/05/2026

"የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ከሌሎች ቋንቋ እኩል ነው "

አቶ አበበ ታምራት

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩ

#ዕጩ #መብት #ተደራሽነት #ፖለቲካ #ተሳትፎ #ምርጫ Deaf Media

"የችግሩ ባለቤቶች ራሳቸው ሊወዳደሩ ይገባል"አቶ አበበ ታምራትበቂርቆስ ክፍለ ከተማ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩ  #ዕጩ  #መብት  #ተደራሽነት    #ፖለቲካ  #ተሳትፎ  #ምርጫ  Deaf ...
20/05/2026

"የችግሩ ባለቤቶች ራሳቸው ሊወዳደሩ ይገባል"

አቶ አበበ ታምራት

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩ

#ዕጩ #መብት #ተደራሽነት #ፖለቲካ #ተሳትፎ #ምርጫ Deaf Media

Address

Ethipia
Gonder
ADDISABEBA

Telephone

+251923710736

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Super Deaf Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Super Deaf Media:

Shortcuts

Share