Hula graphics

Hula graphics We we didn't fail it's Character Development

05/05/2026

Magano ani kowiichinni fulummokki 'ደብረፂዮን' lame hige dayiwe hoola!!

መልካም_የሥራና_የስኬት_ዘመን!!!በቅንነትና ለኅብረተሰቡ አገልግሎት በመልካምነትና በቁርጠኝነት በማገልገል የሚታወቁት  /ቤት ኃላፍ ሆኖ ተሹሟል።𝐃𝐚𝐧𝐜𝐡𝐚 𝐥𝐨𝐨𝐬𝐮𝐧𝐧𝐚 𝐪𝐢𝐧𝐚𝐚𝐰𝐨𝐭𝐞 𝐲𝐚𝐧...
03/05/2026

መልካም_የሥራና_የስኬት_ዘመን!!!

በቅንነትና ለኅብረተሰቡ አገልግሎት በመልካምነትና በቁርጠኝነት በማገልገል የሚታወቁት /ቤት ኃላፍ ሆኖ ተሹሟል።

𝐃𝐚𝐧𝐜𝐡𝐚 𝐥𝐨𝐨𝐬𝐮𝐧𝐧𝐚 𝐪𝐢𝐧𝐚𝐚𝐰𝐨𝐭𝐞 𝐲𝐚𝐧𝐧𝐚 𝐡𝐚𝐥𝐜𝐡𝐮𝐦𝐦𝐨𝐡𝐞!!!

ሃገሬን መጥቀሜ አይቀርም(mark my word )**********************************************************************ዘመኑን የዋጀ የጤና ሥራት ለመገ...
23/04/2026

ሃገሬን መጥቀሜ አይቀርም(mark my word )
**********************************************************************
ዘመኑን የዋጀ የጤና ሥራት ለመገንባት እና ለተሻለ ውጤት ዘመናዊ የሆኑ ስርዓቶችን መገንባት አስፈላጊ በመሆኑ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና እንክብካቤን በፈጠራ፣ በ EMR ስርዓቶች እና በመረጃ ላይ በተመሰረቱ መፍትሄዎች የታገዘ ዉሳኔውዎችን መወሰን ያስፈልጋል።

ብሩክ ተክሉ

woy loosse woy loosaahura tara uuyye !!

"ለምጣዷ ሲባል አይጧ ትለፍ"doorshinke jireenyaho yaate gedeeti
20/04/2026

"ለምጣዷ ሲባል አይጧ ትለፍ"
doorshinke jireenyaho yaate gedeeti

በችግር ውስጥ ከመጥፋት ይልቅ፣ እግዚአብሔር ከችግሩ በላይ ከፍ አድርጎ በድል እንደሚያራምድ የሚያሳይ የተስፋ ቃል ነው።
18/04/2026

በችግር ውስጥ ከመጥፋት ይልቅ፣ እግዚአብሔር ከችግሩ በላይ ከፍ አድርጎ በድል እንደሚያራምድ የሚያሳይ የተስፋ ቃል ነው።

16/04/2026

"በዓለም ያልታየ ጥበብ ነክሮ
ልዩ አደረገሽ አሳምሮ"
Tedy Afro ሰለ ኮሪደር ልማት ከተናገረው።

ዳስ ጣል ልቤአንሳው!!!!!
16/04/2026

ዳስ ጣል ልቤ
አንሳው!!!!!

13/04/2026
ማንችስተር ሰቲ ቼልሲን በማሸነፍ ከአርሰናል ያለውን የነጥብ ልዩነት አጠበበበ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ ከሜዳው ወጪ ቼልሲን 3 ለ 0 አሸንፏል።ኒኮ ኦርሊ፣ ማርክ ...
12/04/2026

ማንችስተር ሰቲ ቼልሲን በማሸነፍ ከአርሰናል ያለውን የነጥብ ልዩነት አጠበበ

በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ ከሜዳው ወጪ ቼልሲን 3 ለ 0 አሸንፏል።

ኒኮ ኦርሊ፣ ማርክ ጌሂ እና ጄርሚ ዶኩ የሲቲን ግቦች አስቆጥረዋል።

በደቡባዊ ሲዳማ ዞን የጠጥቻ ወረዳ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ በየነ በቀለ የስቅለትና የትንሳኤ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ።=============...
11/04/2026

በደቡባዊ ሲዳማ ዞን የጠጥቻ ወረዳ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ በየነ በቀለ የስቅለትና የትንሳኤ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ።
============================
ሚያዝያ 03/ 2018 ዓ.ም የጤጥቻ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽ/ቤት
በወረዳችን ፣ በዞናችን፣በክልላችና እንዲሁም በመላው ሀገራችን ውስጥና ከሀገር ውጪ የሚትኖሩ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለትና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን እያሉ ።
በዓሉን ስናከብር የወረዳችን ማህበረሰብ የጋራ እሴት የሆኑ
የአብሮነት፣የመቻቻል፣የመረዳዳትና የመደጋገፍ እሴቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስበዋል።

ሆላ ካሎ....
11/04/2026

ሆላ ካሎ....

"ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በእርሱም ቁስል ተፈወሳችሁ።" 1 ጴጥሮስ 2:24
10/04/2026

"ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በእርሱም ቁስል ተፈወሳችሁ።" 1 ጴጥሮስ 2:24

Address

Sidama
Hagere Selam
8871

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hula graphics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share