05/08/2024
⛳𝐂𝐚𝐫𝐫𝐚𝐚 𝐆𝐚𝐚𝐫𝐢𝐢 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪✊️🥰
********************
olompikii Paariis har’a galgalaa‼️
**************
👉🇪🇹Dorgommiin xumuraa fiigicha meetira 5000 dubartootaa hawwiidhaan eegamu har’a galgala sa’aatii 4:10 irraa kaasee kan adeemsifamu yoo ta’u,
👉Atileet Gudaaf Tsaggaay,
👉Ijjigaayyoo Taayyeefi
👉Madiinaa Iisaa nihirmaatu.
👉🇪🇹Dorgommiin xumuraa meetira 800 dubartootaa sa'aatii 4:47 irratti kan adeemsifamu yoo ta'u, Atileet Tsiggee Dhugumaafi Warqinash Mallasaa nihirmaatu.
👉🇪🇹Dorgommiin gulaallii gufachiisa dhiirotaa galgala 2:04 irratti adeemsifamurratti
- Lammeechaa Girmaa
- Geetinnat Waaleefi
- Saamu'eel Fireewu nihirmaatu.
Hunda saaniif carraa gaarii hawwina.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹ተጠባቂው የ5 ሺህ እና 800ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ዛሬ ማምሻውን ይካሄዳል ::
🇪🇹33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በ5000ሜትር እና 800ሜትር ሴቶች የሚደረገውን የፍጻሜ ውድድር በጉጉት
የሚጠበቅ ነው።
🇪🇹5000 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር
👉አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
👉አትሌት እጅጋየሁ ታዬ
👉አትሌት መዲና ኢሳ ኢትዮጵያን ይወክላሉ።
👉🇪🇹ውድድሩ ከምሽቱ 4:15 ላይ ይካሄዳል ።
👉🇪🇹ፍጻሜው በ ስታድ ደ ፍራንስ ብሄራዊ ስቴድየም የሚከናወን ሲሆን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚያደርጉት ፍልሚያ በስፖርት ቤተሰቡ በጉጉት ይጠበቃል።
🇪🇹የ 800ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር
👉አትሌት ፅጌ ዱጉማ እና
👉 አትሌት ወርቅነሽ መለሰ ኢትዮጵያን በመወከል ከምሽቱ 4:47 ይወዳደራሉ ።
👉🇪🇹የግማሽ ፍጻሜ ውድድራቸውን አትሌት ፅጌ ከምድብዋ አንደኛ እንዲሁም ወርቅነሽ መለሰ 2ኛ በመውጣት ለፍጻሜ ማለፋቸውን የሚታወስ ነው።
ይህ በእንዲህ እንዳለ :-
👉🇪🇹የ3000ሜትር ወንዶች መሰናክል ማጣሪያ ውድድር ዛሬ ማታ 2:04 ይካሄዳል::
👉 አትሌት ለሜቻ ግርማ
👉 አትሌትጌትነት ዋለና
👉አትሌት ሳሙኤል ፍሬው ይሳተፋሉ።
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን
ድል ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹