
30/06/2025
የአማራ ህዝብ ፅንፈኛዉን በመቃወም ለሰላማችን ከመንግስት ጎን በመቆም ዘብ እንሆናለን በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ወቷል።
በትላንትናዉ እለይ በመላዉ የአማራ ክልል የተደረገዉ ይህ ሰልፍ፤ ህዝቡ በአሸባሪዉ ምክኒያት ሰላም ማጣቱ ልማት መስተጓጎሉ እንዳስመረረዉ የሚያሳዩ መልክቶች ይዞ በመዉጣት ከዚህ በኋላ ስለ ሰላም፣ ልማት እና እድገት እንጂ ሌላ መስማት እንደማይፈልጉ አረጋግጠዋል።
ይህ ትዕይንተ ህዝብ በጣም የሚበረታታ ሲሆን መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብም ከአማራ ህዝብ ጎን እንደሚቆም አልጠራጠርም!!