
18/09/2025
አንዱ የመደመር መንግስቲ ግብ የታሪክ ስብራቶች መጠገን ነው። ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ ብዙ ስብራቶች አስተናግዳለች። አንዱ እና ዋነኛው ስብራት ደሞ ከሳላሳ ዓመት በፊት የነበራት የባሕር በር ያጣችበት የታሪክ አጋጣሚ የሚጠቀስ ነው። የመደመር መንግስት ይጠግናቸዋል ተብሎ ከሚጠበቁ ትላልቅ ሃገራዊ ጉዳዮች አንዱም እሱን ነው። አዎን እኛም ሙሉ እምነት እና ተስፋ አለን ምክንያቱም በዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው "የመደመር መንግስት" ተናግሮ ያላሳካው፣ ቃል ገብቶ ያልፈፀመው ነገር የለምና።