Hasen Shafi

Hasen Shafi ዴሞክራሲ ምንድነው ?

16/02/2025
ማንም ሌት የሚተኛው ቀን ባነጠፈው መደብ ነው ያለዛሬ መሥዋዕትነት  ያማረና የሠመረ ነገ አይገኝምአንዳንዴ በተዛባ ሚዛን ሰዎችን መመዘኑ ጥሩ አይመስለኝም  የእርስበርስ ጥላቻን ማሶገድ ፣መቀራ...
16/02/2025

ማንም ሌት የሚተኛው ቀን ባነጠፈው መደብ ነው ያለዛሬ መሥዋዕትነት ያማረና የሠመረ ነገ አይገኝም

አንዳንዴ በተዛባ ሚዛን ሰዎችን መመዘኑ ጥሩ አይመስለኝም የእርስበርስ ጥላቻን ማሶገድ ፣መቀራረብ መነጋገር ለሰው ልጅ ሁሉ አስፈላጊና ወሳኝ ነው ብይ አስባለሁ

ክብር ለሚገባው ክብር መስጠቱ የስልጣኔ ምልክት ነው።

Sebahadin Loba🙏

Address

Harer

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hasen Shafi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share