Melk Ng

Melk Ng ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ተጠለዬ በእግዚአብሔር ተዛ
ከሚራራልን ፍቅር ከሆነው
ዛላቂ ስላም ከእግዚአብሔር ነዉ
ይህን እወቂ ይህን ተርጂ በልብሽ ጉልበት ለእርሱ I'm positive man

13/07/2025
13/07/2025

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Chelsea XI: Sanchez, Gusto, Chalobah, Colwill, Cucurella, Caicedo, James, Neto, Fernandez, Palmer, Joao Pedro.

🇫🇷 PSG XI: Donnarumma, Hakimi, Marquinhos, Beraldo, Mendes, Neves, Vitinha, Ruiz, Doué, Dembélé, Kvaratskhelia.

The 7th round of the European Champions League will be held todayThe 7th round of the European Champions League will be ...
21/01/2025

The 7th round of the European Champions League will be held today

The 7th round of the European Champions League will be played in various European cities tonight.

Among these, Benfica will face Barcelona and Atletico Madrid will face Bayer Leverkusen.

Atalanta will play against Strum Graz and Monaco against Aston Villa in Bergamo at 2:45 PM.

At 5pm, Atletico Madrid will play against Bayer Leverkusen, Benfica against Barcelona, ​​Bologna against Borussia Dortmund, Club Brugge against Juventus, Liverpool against Lille, Red Star Belgrade against PSV, and Slovan Bratislava against Stuttgart.

Trump ordered the US to withdraw from the World Health Organization and the Paris Climate Agreement.Donald Trump, who wa...
21/01/2025

Trump ordered the US to withdraw from the World Health Organization and the Paris Climate Agreement.

Donald Trump, who was sworn in as the 47th President of the United States yesterday, announced yesterday that the United States will withdraw from the World Health Organization, accusing it of mismanaging the COVID-19 pandemic and other health issues.

Trump has largely reversed the policies of the Biden era and ordered the US to withdraw from the crucial Paris climate agreement.

Trump said the organization had failed to "operate independently of the political influence of its members" and demanded that the United States contribute more money than larger countries like China.

"The World Health Organization has failed us; it has failed America; it will not work anymore," Trump said as he signed the order after his second term ended.
Reuters contacted the World Health Organization and did not receive a response.

The move would see the US withdraw from the organization within 12 months and halt all funding for its work.

The United States is by far the largest donor to the World Health Organization, contributing 18 percent. The organization's budget for 2024-2025 is $6.8 billion.

Experts inside and outside the organization are saying that the US withdrawal will jeopardize programs within the organization.

The World Health Organization, however, denied Trump's accusations and said it would continue to pressure China to share information with the world.

የማጣራት ሥራውን እስክናጠናቅቅ ሁሉም ሰው በተረጋጋ መንፈስ እንዲጠባበቅ በትህትና እንጠይቃለን‼️🗣የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲየኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ በትናንትናው ዕለት ከምሽ...
10/01/2025

የማጣራት ሥራውን እስክናጠናቅቅ ሁሉም ሰው በተረጋጋ መንፈስ እንዲጠባበቅ በትህትና እንጠይቃለን‼️

🗣የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ

የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ በትናንትናው ዕለት ከምሽቱ 1፡30 ገደማ በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍሎች በሰማይ ላይ እየተቀጣጠሉ በከፍተኛ ፍጥነት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቁስ አካላት ስብስብ መታየታቸው ሪፖርት እንደደረሰው ዛሬ ጥዋት አሳውቋል።

" በደረሰን ተንቀሳቃሽ ምስል ለመመልከት እንደቻልነው የእነዚህ አካላት ስብስብ የጠፈር ፍርስራሾች አልያም የሚቲዮር አለቶች ይመስላሉ " ብሏል።

" ስብስቡ ወደ ደቡባዊ የሃገሪቱ አቅጣጫ በከፍተኛ ፍጥነት በሰማይ ላይ ሲምዘገዘግ እንደነበረም ለማወቅ ተችሏል " ሲል አክሏል።

" የክስተቱን ተፈጥሮ በእርግጠኝነት ለማብራራት ያስችለን ዘንድ ሁኔታውን በቅርበት እያጣራን የምንገኝ ሲሆን ፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እንደደረሱን የምናቀርብ ይሆናል " ብሏል።

" የማጣራት ሥራ እንኪጠናቀቅ ድረስ ሁሉም ሰው በተረጋጋ መንፈስ እንዲጠባበቅ በትህትና እንጠይቃለን " ሲል ጥሪውን አቅርቧል።

ራይስ እስካሁን በፕሪሜርሊጉ 245 ጨዋታ ተጫውቷል ዛሬ በቀይ ካርድ ከሜዳ ሲወጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ።
31/08/2024

ራይስ እስካሁን በፕሪሜርሊጉ 245 ጨዋታ ተጫውቷል ዛሬ በቀይ ካርድ ከሜዳ ሲወጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ።

31/08/2024

ቡካዮ ሳካ ከቴሪ ሄንሪ በመቀጠል በአርሰናል መለያ በፕሪምየሪ ሊጉ የመክፈቻ 3 ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ አሲስት ያደረገ ሁለተኛው ተጫዋች በመሆን ሪከርዱን ተጋርቷል። 💫

31/08/2024
ወርቅ ለሀገሬ በማስገኘቴ በጣም ተደስቻለሁ " ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ በወንዶች ማራቶን ያስገኘው አትሌት ታምራት ቶላ ባስመዘገበው ድል ...
10/08/2024

ወርቅ ለሀገሬ በማስገኘቴ በጣም ተደስቻለሁ " ታምራት ቶላ

በፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ በወንዶች ማራቶን ያስገኘው አትሌት ታምራት ቶላ ባስመዘገበው ድል እጅግ መደሰቱን ተናግሯል።

" እኔ የምለው ነገር የለኝም " ያለው አትሌት ታምራት ቶላ " እኔን የረዳኝ እግዚአብሔር ነው ፤ እግዚአብሔር ይመስገን " ሲል በእምባ ታጅቦ ከድሉ በኋላ አስተያየቱን ሰጥቷል።

" ውድድሩን በማሸነፌ እና የወርቅ ሜዳልያው ለሀገሬ ኢትዮጵያ በማስገኘቴ በጣም በጣም ተደስቻለሁ " አትሌት ታምራት ቶላ

አትሌት ታምራት ቶላ በውድድሩ በ2:06:26 በሆነ ሰዓት በመግባት በወንዶች ማራቶን የኦሎምፒክ ሪከርድ ባለቤት መሆን ችሏል።

Happy follow-versary to my awesome followers. Thanks for all of your support! Tsehay Abate thank
10/08/2024

Happy follow-versary to my awesome followers. Thanks for all of your support! Tsehay Abate thank

10/08/2024

Happy follow-versary to my awesome followers. Thanks for all of your support! Tsehay Abate

Address

Bole
Harerge

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melk Ng posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Melk Ng:

Share