Hirut Design

Hirut Design Poetry❤
Architect 🌇
Graphic designer

He is Risen indeed! ክርስቶስ በክብር ተነስቷል! This is the day that changed the course of history, bringing an eternal flow of gr...
12/04/2026

He is Risen indeed! ክርስቶስ በክብር ተነስቷል! This is the day that changed the course of history, bringing an eternal flow of grace into our lives. From the shadow of the cross to the light of the empty tomb, ከመስቀሉ ጥላ ወደ መቃብሩ ብርሃን we are reminded that life has truly conquered death. Wishing you a beautiful Easter where the joy of His resurrection fills your home and your heart. መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!

ሞትን ድል አድርጎ ሊያስነሳን፣ እርሱ ስለ እኛ ሞትን ቀመሰ።"​እኛን ለማዳን ሲል ሁሉንም መከራ ተቀበለ። Christ became our bridge from death to life. “ፋሲካችን ክ...
11/04/2026

ሞትን ድል አድርጎ ሊያስነሳን፣ እርሱ ስለ እኛ ሞትን ቀመሰ።"
​እኛን ለማዳን ሲል ሁሉንም መከራ ተቀበለ። Christ became our bridge from death to life. “ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዷልና” እንደሚል፣ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን፤ በእርሱ መስዋዕትነት እኛ ነፃ ወጣን።
​የነገው ትንሳኤ ዛሬ በመስቀሉ ላይ ተጀምሯል።
#ፋሲካ

06/04/2026

Construction is messy.

​Walking onto a live site requires a lot of imagination. When clients ask why they should trust us, they are asking if we can protect their investment and execute the vision flawlessly.
​At HIRUT Interior Design and Build, we don't just build spaces—we build peace of mind by delivering on our promises. Every single time.
​📈 Let’s connect to bring reliability and expert ex*****on to your next project.

​ Following

⚠️ ቤት ከመግዛትዎ በፊት ይህን ያውቃሉ? (Don't Buy Before You Read This!)ሪል ስቴት ሲገዙ የቤቱ ስፋት (Square Meter) ብቻውን በቂ አይደለም። የክፍሎቹ አደረጃጀ...
25/03/2026

⚠️ ቤት ከመግዛትዎ በፊት ይህን ያውቃሉ? (Don't Buy Before You Read This!)
ሪል ስቴት ሲገዙ የቤቱ ስፋት (Square Meter) ብቻውን በቂ አይደለም። የክፍሎቹ አደረጃጀት (Space Arrangement) ካልተጠና፣ በኋላ ላይ አፍርሶ ለመስራት ለተጨማሪ ወጪ ይዳረጋሉ።

በቅርቡ ካጋጠመኝ ደንበኛ ጋር የሆነው ይሄው ነው፤ የተገነባን ቤት አፍርሰን እንደገና ለመስራት ተገድደናል። ይህ እንዳይመጣ እነዚህን 3 ነጥቦች ከዲዛይነርዎ ጋር ይወያዩ፦

Privacy - የእንግዳ ማረፊያ፣ የምግብ ቤት እና የመኝታ ክፍሎች አቀማመጥ አንዱ የአንዱን ነጻነት የማይጋፋ መሆኑን ያረጋግጡ።

Circulation - በቤት ውስጥ ከአንድ ክፍል ወደ ሌላ ክፍል ሲንቀሳቀሱ እንቅፋት የሌለበት እና አመቺ የሆነ መንገድ ሊኖር ይገባል።

የቤት ዕቃዎች አቀማመጥ (Furnishing): ቤቱን ከመግዛትዎ በፊት ሶፋው፣ አልጋው እና ቁምሳጥኑ የት እንደሚቀመጡ ካልታወቀ፣ በኋላ ላይ ቦታው ጠባብ ወይም የማይመች ሊሆን ይችላል።

ያስታውሱ፦ ስፋት ብቻውን ቤት አይሆንም፤ ብልህ አቀማመጥ ግን ህይወትን ያቀልላል!

ለሙያዊ ምክር እና ዲዛይን :-
📞 +251926454654
📍 Addis Ababa, Hawassa

ዒድ ሙባረክ!​የዒድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ Hirut Design and Build የ20% የዋጋ ቅናሽ ስጦታ ተዘጋጅቶልዎታል። በሰላም አደረሰዎ!
20/03/2026

ዒድ ሙባረክ!
​የዒድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ Hirut Design and Build የ20% የዋጋ ቅናሽ ስጦታ ተዘጋጅቶልዎታል። በሰላም አደረሰዎ!

አርክቴክቸር ማለት ዝም ብሎ ህንፃ መገንባት ሳይሆን፣ ህልምን በድንጋይ ላይ መቅረጽ መሆኑን ባርሴሎናን ስታዩ ትረዳላችሁ። በተለይ የSagrada Família ቤተ-ክርስቲያን ከ140 ዓመታት በ...
16/03/2026

አርክቴክቸር ማለት ዝም ብሎ ህንፃ መገንባት ሳይሆን፣ ህልምን በድንጋይ ላይ መቅረጽ መሆኑን ባርሴሎናን ስታዩ ትረዳላችሁ። በተለይ የSagrada Família ቤተ-ክርስቲያን ከ140 ዓመታት በላይ ተገንብቶ አለመጠናቀቁ፣ ዲዛይ ግን ዛሬም ድረስ የሰው ልጅን አእምሮ የሚፈትን ጥበብ መሆኑ የሚገርም ነው።
ከከተማዋ ፕላን እስከ ትንንሽ የቤት በር እጀታዎች ድረስ፣ ባርሴሎና የዲዛይን ትምህርት ቤት ነች። የአርክቴክቸር አፍቃሪ ከሆኑ፣ ይህች ከተማ ሊጎበኟቸው ከሚገቡ ቦታዎች ቀዳሚዋ ናት!

From idea to reality ✨‎One of the most rewarding parts of my work is watching a design transform into a space people can...
11/03/2026

From idea to reality ✨

‎One of the most rewarding parts of my work is watching a design transform into a space people can truly enjoy every day. Seeing the progress always inspires me to rethink, improve, and create even better designs.
‎Great spaces aren’t just built — they evolve through a thoughtful process and I'm Grateful to be part of every transformation. 🏡

‎Thinking about transforming your space? Let’s create something meaningful together.



‎.
‎.
‎.

Happy Women’s Day to all the strong women creating their own path.   ً
08/03/2026

Happy Women’s Day to all the strong women creating their own path.
ً

Modern. Simple. Elegant.Need a custom TV unit for your space? Contact us and let’s create your dream design. ✨
19/02/2026

Modern. Simple. Elegant.
Need a custom TV unit for your space? Contact us and let’s create your dream design. ✨

Address

Hawassa
Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hirut Design posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share