Libdo media

Libdo media Ethiopian Nation Nationalities culture promotion

21/08/2026
ይህ ትውልድ ከቅድመ አያቶቹ የተረከበውንታሪክ ብቻ ማይጠብቅ፤ አዲስ ታሪክ የሚፈጥር፣የተጀመሩ የልማት ስራዎችን በማጠናቀቅ የነገውን ትውልድ የሚያኮራ ብርሀናማ አሻራ እያሳረፈ የሚሄድ ባለራዕይ...
21/06/2026

ይህ ትውልድ ከቅድመ አያቶቹ የተረከበውን
ታሪክ ብቻ ማይጠብቅ፤ አዲስ ታሪክ የሚፈጥር፣የተጀመሩ የልማት ስራዎችን በማጠናቀቅ የነገውን ትውልድ የሚያኮራ ብርሀናማ አሻራ እያሳረፈ የሚሄድ ባለራዕይ ትውልድ ነው

አቶ ጀማል አማሮ የማረቆ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳደር

19/06/2026
04/06/2026

ከማረቆ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳደር ከአቶ ጀማል አማሮ የተላለፈ የምስጋና እና የልማት ጥሪ መልዕክት

​በመጀመሪያ፣ በልዩ ወረዳችን በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በከፍተኛ ንቃትና ቁርጠኝነት ምርጫው ፍጹም ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ በስኬት እንዲጠናቀቅ ህዝባችን ላበረከተው ታሪካዊ አስተዋጽኦ የላቀ ምስጋናዬን አቀርባለው።

ስለሆነም አሁን የምርጫው ሂደት በስኬት የተጠናቀቀ በመሆኑ መላው የልዩ ወረዳችን ህዝቦች፣ ወጣቶች፣ አርሶ አደሮች እና ነጋዴዎች አሁን ካለንበት የምርጫ ድባብ ሙሉ በሙሉ በመውጣት፣ ፊታችንን እና ጉልበታችንን ወደ ጸና የልማት ስራዎች ማዞር ይገባናል።

​ልዩ ወረዳችንን በኢኮኖሚና በማህበራዊ ዘርፍ ይበልጥ ለማሳደግ በሚቀጥሉት ግዜያት የሰብል እና የቅመም ምርታማነታችንን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የተጀመሩ የክላስተር እርሻዎችን አጠናክረን ማስቀጠል አለብን።

አንድነትና ወንድማማችነትን ለዘላቂ ሰላማችንና ለጋራ እድገታችን ለማዋል ተግተን መስራት ይኖርብናል እያልኩ በምርጫው ወቅት ያሳየነው ድንቅ አንድነትና ታሪካዊ ተሳትፎ፣ በልማታችንና በስራ ባህላችንም ላይ ደግመን የልዩ ወረዳንችንን ብልጽግና በጋራ እናረጋግጣለን!"

የማረቆ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳደር አቶ ጀማል አማሮ

Address

Hosanna

Telephone

+251936488091

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Libdo media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Libdo media:

Shortcuts

Share