ዘመኑን መዋጀት Redeeming Time

  • Home
  • ዘመኑን መዋጀት Redeeming Time

ዘመኑን መዋጀት Redeeming Time የጌታን ስምን የሚጠራ ሁሉ ይድናል።
https://yt6.pics.ee/4p425m
https://yt.psee.ly/5dyrbv
ቀኖች ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ ኤፌ5¹⁶

20/10/2025

አስፈሪውን ሞት በሞቱ ያሸነፈው 1 ሰው ብኖር የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባላል 💪

11/10/2025

“እነሆ፥ በዚህ በተቀጠቀጠ በሸምበቆ በትር በግብጽ ትታመናለህ፤ ሰው ቢመረኰዘው ተሰብሮ በእጁ ይገባል ያቈስለውማል፤ የግብጽ ንጉሥ ፈርዖን ለሚታመኑበት ሁሉ እንዲሁ ነው።” 2ነገ18
?

07/10/2025

ሰቆ. 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።

30/09/2025

ከስም #ሁሉ የሚበልጥ ስም
👇
#ኢየሱስ 👑

23/09/2025

ራእይ 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ሰማይም ተከፍቶ አየሁ፥ እነሆም አምባላይ ፈረስ፥ የተቀመጠበትም የታመነና እውነተኛ ይባላል፥ በጽድቅም ይፈርዳል ይዋጋልም።
¹² ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ናቸው፥ በራሱ ላይም ብዙ ዘውዶች አሉ፥ ከእርሱም በቀር አንድ እንኳ የማያውቀው የተጻፈ ስም አለው፤
¹³ በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።

የአንተን ውድ ጊዜ መጠበቅ አቅቶኝ የልብህን ሃሳብ መታገስ ተስኖኝ የፈጠንኩ ሲመስለኝ ዘግይቼ እንዳልገኝ ከአየኸው ወርጄ የእንጀራ ጩኸቴ ጽኑ ልመናዬ በሞላልኝ ማግስት እንዳይሆን ገዳዬ አንተ ...
19/09/2025

የአንተን ውድ ጊዜ መጠበቅ አቅቶኝ
የልብህን ሃሳብ መታገስ ተስኖኝ
የፈጠንኩ ሲመስለኝ ዘግይቼ
እንዳልገኝ ከአየኸው ወርጄ
የእንጀራ ጩኸቴ ጽኑ ልመናዬ
በሞላልኝ ማግስት እንዳይሆን ገዳዬ
አንተ ያልከው ይሁን በሕይወቴ
እኔ አልቅደም ቅደመኝ አባቴ

ዝጋብኝ የስኬቴን መንገድ
ካልሆነ ካልመጣ ከአንተ ዘንድ
የነገን እዳ እፈራለሁ
ሰግቼ ለምን እኖራለሁ

ይቅርብኝ የምቾቴ መንገድ
ካልሆነ ካልመጣ ከአንተ ዘንድ
የነገን ቁጣ እፈራለሁ
ሰግቼ ለምን እኖራለሁ (2x)

እንደ ልብህ ልሁን እንደልብህ
እንደ ሀሳብህ ልሁን እንደፈቃድህ (2x)

08/09/2025

15 “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።”

01/09/2025

“ለቤዛም ቀን #የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ #አታሳዝኑ።”
ኤፌ 4፥30

እኔ ምስክር ነኝ ጼ*    እንደተወራላቸው ምንም አላመጡም!*********************************************.....ይሄው 4  እህቶቼ 5 ወንድሞቼ  ጼ*Nጤ ከሆኑ ብዙ ...
19/08/2025

እኔ ምስክር ነኝ ጼ* እንደተወራላቸው ምንም አላመጡም!
*********************************************.....
ይሄው 4 እህቶቼ 5 ወንድሞቼ ጼ*Nጤ ከሆኑ ብዙ አመት ሆናቸው..............እኔም ከነገ ዛሬ .......
.......
...........
....................

...................

....................

*********ስንዴ ይዘው ይመጣሉ ብዬ ብጠብቅ ይሄው ስንት አመቴ ስንዴ የለ,,,,,,, ሰልባጅ ልብስ የለ

,,,,,,,,ብቻ ግን

********ሰላማቸውውውውው *********

***********ሲያስቀና**************

*የዮሐንስ ወንጌል 14 ;27*
ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።
አ ሜ ን !

14/08/2025

ሮሜ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ እነርሱ እስራኤላውያን 🇮🇱 ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤
⁵ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
(ለሌላ የተሰጠውን ያንተ ያልሆነውን ሕግጋት አስሩን ትዕዛዛት ለመጠበቅ እየታገልክ ነው ነገር ግን ይህንን ሕዝብ መጥላት ትክክል አይደለም)

የሚረግምሽ ይረገማል።

14/08/2025

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዘመኑን መዋጀት Redeeming Time posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ዘመኑን መዋጀት Redeeming Time:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share