ሀላባዊነት ኢትዮጵያዊነት ነው

ሀላባዊነት ኢትዮጵያዊነት ነው የኢትዮጵያዊነት ስሜት ከጥቅም ስሌት እጅግ ይልቃል!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
(9)

 ⭐️🌙⭐️💫ያ-ረቢ ያ-አላህ!! ዝናብንም ስጠን፤ የደረቀውን አርጥብልን፤ የጠወለገውን አለምልምልን  #አሚንንን 🤲🤲🤲
06/06/2025

⭐️🌙⭐️💫
ያ-ረቢ ያ-አላህ!! ዝናብንም ስጠን፤ የደረቀውን አርጥብልን፤ የጠወለገውን አለምልምልን #አሚንንን 🤲🤲🤲

 💫💫⭐️⭐️🌙
06/06/2025

💫💫⭐️⭐️🌙

''ትላንት ብልፅግና ወደ ስልጣን ሲመጣ ትልቁ ጥያቄያችን እና ስጋታችን “ሀገር ትፈርሳለች አትፈርስም “ የሚል ነበር። በተሰራ ስራ ከዛ ስጋት ሙሉበሙሉ ነፃ ሆነናል። አሁን ያለውን የህዝብ ጥ...
04/06/2025

''ትላንት ብልፅግና ወደ ስልጣን ሲመጣ ትልቁ ጥያቄያችን እና ስጋታችን “ሀገር ትፈርሳለች አትፈርስም “ የሚል ነበር። በተሰራ ስራ ከዛ ስጋት ሙሉበሙሉ ነፃ ሆነናል። አሁን ያለውን የህዝብ ጥያቄ እያንዳንዷን አንድ በአንድ ብልፅግና ምላሽ ይሰጣል። ሀገርን ከብተና ከመታደግ በላይ ሀገሩን ለሚወድ ዜጋ ምንም ውለታ የለም። ሌሎች ጥያቄዎች ከዛ ስለማይበልጡ 24/7 ሰርቶ ለሁሉም የምትመች ሀገር ያስረክበናል''
Fedila Biyaa 👌👌

አብቹ❤
03/06/2025

አብቹ❤

ይህ ነው መሪ♥️ ኢትዮጵያ በታሪክ አይታና ሠምታ የማታውቀው ዓይነት መሪ🙏ሰው መሆኑን ያልረሳ ከሰው የማይኮራ፣ ከልጅ ከአዋቂ አብሮ የሚሠራ፣ በእውቀትም የተካነ ድንቅ መሪ♥️  ይህንን ድንቅ ...
02/06/2025

ይህ ነው መሪ♥️ ኢትዮጵያ በታሪክ አይታና ሠምታ የማታውቀው ዓይነት መሪ🙏ሰው መሆኑን ያልረሳ ከሰው የማይኮራ፣ ከልጅ ከአዋቂ አብሮ የሚሠራ፣ በእውቀትም የተካነ ድንቅ መሪ♥️

ይህንን ድንቅ ሰው ይዛ ገና ታብባለች፣ ገና ትበለጽጋለች🙏

ዋንጫው ወደ ሚገባው ክለብ ሄዷል...Wooowww...ይችላሉ❤👏👏
31/05/2025

ዋንጫው ወደ ሚገባው ክለብ ሄዷል...Wooowww...ይችላሉ❤👏👏

31/05/2025

ተጠናቀቀ👏👏👏👏
PSGዎች INTERMILANን 5ለ0 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኑ!
Wooowwww...👏👏👏👏

31/05/2025

89ኛ ደቂቃ ላይ ደርሰናል

PSG 5-0 INTER

ምን ዓይነት ምሽት ነው እያሳለፍን ያለነው♥️

Address

Halaba Kulito
Alaba K'ulito
HALABATOWN

Telephone

+251943818477

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀላባዊነት ኢትዮጵያዊነት ነው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share