Doitamie Productions

Doitamie Productions Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Doitamie Productions, Media/News Company, Hossana.

🇪🇹 አዲሱ ትውልድ ቋንቋውንና ባህሉን አውቆ እንዲያድግ እንሰራለን።
🎯ለተለያዩ ኩነቶች (Events)፣ ለምርቃት፤ ለባህለዊ ፕሮግራሞች፤ ለሰርግ፤ ለሽምግልና እና ወዘተ.... በ 0935156114 ይደውሉልን!!
የተለየ ተሰጥኦ እና ታለንት ያላቸውን ወጣቶች በማሳተፍ አቅማቸውን እናወጣለን።
✨ ባህልና ቋንቋን ለትውልድ ማሻገሪያ የሚዲያ መድረክ!

14/08/2026

Gixo'o: Amileteyyooni
#ሆሳዕና Productions

ለሚማለከተው ሁሉ......መላቅጡን ያጣ የትራንስፖርት በሽታ......ዶይታሜ ሚድያ።መኪና አጥተው ከሚንከራተት ምስጊን ህዝብ ከታሪፍ ውጭ እያስከፈሉና አንከፍልም ያሉትን ተሳፋሪዎች በስድብ በማ...
13/08/2026

ለሚማለከተው ሁሉ......
መላቅጡን ያጣ የትራንስፖርት በሽታ......

ዶይታሜ ሚድያ።
መኪና አጥተው ከሚንከራተት ምስጊን ህዝብ ከታሪፍ ውጭ እያስከፈሉና አንከፍልም ያሉትን ተሳፋሪዎች በስድብ በማሸማቀቅ እጅግ አስከፊ ተግባር እየፈጸሙ ያሉ የመኪና ሹፌሮቹ እና ረዳቶች በህግ ልጠየቁ ይገባል።

በተለይ እንደ አጠቃላይ ሀድያ ዞን የሚስተዋሉ ህገ ወጥ ተግባራት እጅግ አሳፍሪ ሆኖ አግኝተነዋል።

ዛሬ እንደ አጋጣሚ ከሀድያ ዞን ሾኔ ከተማ አስተዳደር ወደ ሆሳዕና እየመጣን የገጠመን ነገር ይሄው ነው። ህጋዊ ታሪፍ 313 ብር ሆኖ እያለ ከ150ብር በላይ ተጨማሪ ክፊያ እንድንከፍል ተገደን ነበር። ይሄ አይነት ነገር በተደጋጋሚ እንደሚደረግ ደርሰንበታል።

እንዲሁም ከሆሳዕና ወደ ተለያዩ ወረዳዎች እና የወረዳ ከተሞች በሚደረገው ጉዞ የሚታየው አይን ያወጣ የወንጀል ተግባራት እልባት ሊበጅለት ይገባል።

በየቀኑ ለስራ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች
በሚመላለሱ ግለሰቦች ላይ የሚደርሰውን ህገ ወጥ የትራንስፖርት ክፍያና እንግልት እንዲሁም ብልሹ አሰራር የሚመለከተው አካል ቶሎ መፍትሔ እንዲያበጅ ስንል እንጠይቃለን።

ዘጋቢ:- አጢሶ አወኖ።

🛑የሠላም አምባሳደር በሆነው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስተዳደር ማዕከል በሆነችው ታሪካዊቷ ሆሳዕና ከተማ ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር  በሰላምና አንድ...
09/08/2026

🛑የሠላም አምባሳደር በሆነው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስተዳደር ማዕከል በሆነችው ታሪካዊቷ ሆሳዕና ከተማ ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በሰላምና አንድነት ተጠናቋል።

ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. — ሆሳዕና

በሆሳዕና ከተማ በነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት የተካሄደው የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር፣ በከተማዋ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ በደስታ ስሜት የታጀበ ደማቅ ሁነታ ሆኖ አልፏል።

ይህ መርሃ ግብር ከተራ የስፖርት ውድድር ባለፈ የከተማዋን ውበት፣ ልማትና የህዝቧን አንድነት በአለም አቀፍ ደረጃ ሊታይ በሚችል መልኩ ያደመቀ ታላቅ መድረክ ነበር።

አዲስ የተገነቡት የኮሪደር ልማት መንገዶች በዘመናዊ መብራቶችና በብርሃን የሚያሰይ፣ የሺዎች አትሌቶች፣ ወጣቶችና የአካባቢው ነዋሪዎች የጋራ እንቅስቃሴ ለከተማዋ ልዩ ህያውነትንና የነቃ የመንፈስ ማነቃቂያን ሰጥቷታል።

ውድድሩ የፍጥነት፣ የጽናት፣ የጤናማ ህይወት እና የጠንካራ ማህበራዊ ህብረት ፍጹም ማሳያ ሆኖ ተጠናቋል።

የዕለቱ ቁልፍ ክንውኖችና ዋና ዋና ድምቀቶች፦

📌 የህዝብ ተሳትፎ፦ ወጣቶች፣ አዛውንቶች፣ የስፖርት አፍቃሪዎችና ልዩ ልዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ያለምንም ልዩነት በነቃ ሁኔታ በመሳተፍ የከተማዋን አንድነትና አብሮነት አሰይተዋል።

📌 የጽናትና የውጤታማነት ማሳያ፦ ተወዳዳሪዎች የፓንች መስመሩን ለማለፍ ያሳዩት ከፍተኛ ቆራጥነት፣ ስፖርታዊ ጨዋነት እና የስፖርት መንፈስ የዕለቱ አሸናፊዎችን ለሽልማት አብቅቷቸዋል።

📌 የአመራሩና የእንግዶች ድጋፍ፦ በውድድሩ ማጠቃለያ ላይ የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ፣ ጥሪ የተደረገላቸው ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና የክብር እንግዶች በመገኘት ለአሸናፊዎች አበረታች የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማቶችን ያበረከቱ ሲሆን፣ የመዝጊያ ንግግር በማድረግም የኮሪደር ልማቱ ለከተማዋ የኢኮኖሚና የማህበራዊ እድገት ያለውን ታላቅ አስተዋጽኦ አጉልተው አሳይተዋል።

ይህ ታሪካዊ ምሽት የሆሳዕና ከተማን አዲስ ገጽታ ለአለም ያሳየና በህዝቦቿ ዘንድ ለረጅም ጊዜ የሚታወስ ብሩህ አሻራ ያሳረፈ ሁነታ ሆኖ ተመዝግቧል!

#ሆሳዕና #የኮሪደርልማት #የሌሊትሩጫ

እናሆ የሩጨው ድባብ... ✨​ዝግጁ ? ... ⏳👀Doitamie Productions
08/08/2026

እናሆ የሩጨው ድባብ... ✨
​ዝግጁ ? ... ⏳👀

Doitamie Productions

🌙 ሰዓቱ ደረሰ! ከተማዋ በብርሃን እና በጉልበት የምትሞላበትን ታላቁን የምሽት ኮሪዶር ሩጫ ከእኛ ጋር ይቀላቀሉ።​"ሁላችሁም ካላችሁበት እንድትሰበሰቡ በታላቅ ክብር እንጋብዛችኋለን። ታላቁ ሩ...
08/08/2026

🌙 ሰዓቱ ደረሰ!
ከተማዋ በብርሃን እና በጉልበት የምትሞላበትን ታላቁን የምሽት ኮሪዶር ሩጫ ከእኛ ጋር ይቀላቀሉ።

​"ሁላችሁም ካላችሁበት እንድትሰበሰቡ በታላቅ ክብር እንጋብዛችኋለን። ታላቁ ሩጫ ሊጀመር ሰዓታት ብቻ ነው የቀሩት፤ ተገኝታችሁ ይህን ልዩ ጊዜ እንድትጋሩልን እንጠብቃለን።"

07/08/2026

የከተማችንን ውበት በጋራ እያደነቅን እንሩጥ! 🌆🏃‍♀️

በከተማ አስተዳደራችን እና ከላንድ አፍሪክ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ታሪካዊው የ5 ኪሎ ሜትር የምሽት የኮሪደር ሩጫ ሊካሄድ ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል። ከ5,000 በላይ ተሳታፊዎች ጋር የምንፈጥረው አዲስ ትዝታ ይጠብቃችኋል።

ፆታና ዕድሜ ሳይለይ ሁላችንም እንሳተፍ! 🤝🎉

🗓️ ነሐሴ 2 | ⏰ ከቀኑ 10:00 ሰዓት

ለድል እና ለሰላም እንሩጥ! የዚህ ታሪካዊ ቀን አካል ይሁኑ። 🎥✨

@topfans #የኢትዮጵያዊያንያ

Address

Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Doitamie Productions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share