31/08/2026
የጨነቀ ለት አለ ዳኜ ዋለ😂
የአማራ ፋኖ አላማ የሌለው በመርህ የማይመራ ፀረ ሰላም፣ አውዳሚ፣ዘራፊ፣አሳዳጅ ስብስብ ነው በማለት ሚድያችን በተከታታይ ስንዘግብ መቆያታችን ይታወቃል።
ይህ ከታች የምትመለከቱት ሰው ፅንፈኛው ማርሸት ይባላል 4ኪሎ መግባት ከፈለግን በ24 ሰሀት ውስጥ መግባት እንችላለን እያለ ቅርሻቱን ሲተፋ የቆየ የአውዳሚው የኮሙኒኬሽን ዋና ሀላፊ ነበር።
አርሸት(ማርሸት) ፋኖ ራሱ አስሮት ቆንጆ አድርጎ "በአስረሽ ምቺው" ከቀጣው በኋላ እንሆ መርህ የለሹ ስብስብ እጅ ሰጦ በቁጥጥር ስር ውሏል።
የማርሸት ጥሩ አርያ ከዘመነ ካሴ፣ከምሬ ወዳጆ እና ከመሳሰሉት በረከቱ ይድረሳቸው።
ህዝባችንም በሰላም ወቶ እንዲገባ ሁሉም የታጠቀ ቡድን እጅ እንዲሰጥ ጥሪችንን እናስተላልፋለን።
AGEW TV